ስፓርት ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ዛሬ ጨዋታዋን ታደርጋለች ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች። ጨዋታው ምሽት 1 ሠዓት ላይ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያቀረበችውን ሀገራዊ ሪፖርት መሰረት አድርጎ በትሮይካ የሦስትዮሽ ቡድን የተዘጋጀው ሪፖርት ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ4ኛው ሁሉን አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ግምገማ መድረክ ላይ ያቀረበችውን ሀገራዊ ሪፖርት መሰረት አድርጎ በትሮይካ የሦስትዮሽን የተዘጋጀው የተጠናቀረ ሪፖርት ጸድቋል፡፡ ኢትዮጵያ በ4ኛው ዙር የተባበሩት መንግስታት ሁሉን አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች…
ቢዝነስ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም እና በቴክኒክ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ ኤስ ጂ አውቶሞቲቭ ግሩፕ እና ሚስተር ሉታ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ናቸው፡፡…
ስፓርት ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን በጄክ ፖውል ተሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ አሜሪካዊ የከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ጄክ ፖውል ጋር ባደረገው ግጥሚያ ተሸንፏል፡፡ ታይሰን ዛሬ ማለዳ ያደረገው ግጥሚያ ራሱን ከፕሮፌሽናል ውድድር ካገለለ ከ19 ዓመታት በኋላ የተከናወነ ነው፡፡ የግጥሚያውን…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ለ5ኛ ጊዜ ተሸለመ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ፡፡ ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡ ከሽልማቱ በኋለም አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ተመራጭ የጎብኚ መዳረሻ ለማድረግ በሚከናወነው ሥራ የቱሪስት እና የኮንፈረንስ ቪዛዎች ላይ እስከ 25 በመቶ ቅናሽ መደረጉ የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማበረታታት በ2016 ዓ.ም…
ቢዝነስ የጨው ንግድ ላይ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሞኖፖሊ አሠራር ተጋልጠው ከቆዩ ምርቶች መካከል ጨው አንዱ መሆኑን እና በዘርፉ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በሀገራችን የንግድ ስርዓት ውስጥ ከሚስተዋሉ ችግሮች አንዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ያካሄደችውን ዴሞክራሲዊ ምርጫ አደነቀች ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ከትናንት በስቲያ ላካሄደችው ሰላማዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለመንግሥቷ እና ሕዝቧ ያላትን አድናቆት ገለጸች፡፡ የሶማሊላንድ የምርጫ ኮሚሽን ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነጻና ፍትሐዊ ምርጫ ማካሄዱን በመጥቀስ ለዚህም ያላትን አድናቆት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች ሰላምን ለማጽናት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሄዱ። በሕዝባዊ ሰልፎ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን፤ ሰላምን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ለክልሉ ሰላም ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ለአፋር ክልል መንግሥት አስረክበው ለክልሉ ሰላም እና ልማት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ። የትጥቅ ርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ በክልሉ አብአላ ከተማ መካሄዱን የመከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መረጃ…