የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊት ቀን እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን "በፈተናዎች ውስጥ እየተገነባ የመጣ ሠራዊት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩ ተገልጿል፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከቻይና የትምህርት ምክትል ሚኒስትር እና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ተወካይ ው ያን ጋር ተወያይተዋል።…
ስፓርት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን የማስተናገድ አቅም አላት – የካፍ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም እንዳላት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የቀድሞው የቦትስዋና እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ማክሊን ኮርቴዝ ሌትሺዊቲ ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደንበኛ ሒሳብ ወደ ሌላ ሰው ገንዘብ ያዛወሩ ተከሳሾች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባንኩ ደንበኛ ሂሳብ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ወደ ሌላ ግለሰብ አዘዋውረዋል የተባሉ ተከሳሾች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው። ተከሳሾቹ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓድዋ ፓርክ ቅርንጫፍ ባንክ ባለሙያ የነበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘MI6’ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር እንደሚጠናክር አረጋገጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6)’ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ዘርፈ-ብዙ ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች እና የብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በደኅንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በሰላም እና ደኅንነት ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከብሪታኒያ ‘ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6)’ ኃላፊ ሪቻርድ ሙር ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕቀፉ የተፋሰሱን ሀገራት ፍትሐዊ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ተፈፃሚ መሆኑ የተፋሰሱን ሀገራት ፍትሐዊ የውኃ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተመላከተ፡፡ የውኃ ኃብት ተመራማሪና ባለሙያ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ እንዳሉት የስምምነት ማዕቀፉ ዓላማ÷ ዓለም አቀፍ የውኃ ሕግ መርሆዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ባለፉት ሦስት ወራት 6 ሺህ 456 ጊጋ ዋት ሠዓት የኤሌክትሪክ ኃይል…
ስፓርት የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ጋር ጥቅምት 21 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም ለሚያደርገው የቻን ማጣሪያ ደርሶ መልስ ጨዋታ ለ23 ተጨዋቾች ጥሪ ቀረበ፡፡ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ባቀረቡት ጥሪ መሠረት÷ በግብ ጠባቂ ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በጂ 24 የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች ስብሰባ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባዔ ጎን ለጎን እየተካሄደ ባለው የጂ24 የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ እየተካፈለች ነው። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ…