Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትና ድምቀት ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል ዐደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ…

በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ 3 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲዬም ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 3 ሠዓት ከ30 ላይ ሐዋሳ ከተማ ከስሁል ሽረ እንዲሁም 10 ሠዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ…

የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እንደሚጠበቅበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ጉልህ ሚና ይጠበቅበታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ  አስገነዘቡ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተመድ ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ቴቴህ በቀጣናው ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡ መልዕክተኛዋ በቀጣናው የነበራቸውን የሥራ ጊዜ ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በፕሬዚዳንት…

ዋሊያዎቹ የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ኮትዲቯር ላይ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር የሚያደርጋቸውን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች ኮትዲቯር ላይ እንደሚያደርግ ታውቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ዋሊያዎቹ 3ኛውን ጨዋታ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 1 ሠዓት…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ጋር በተያያዘ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ የሰው ኃይል እና አነፍናፊ ውሾችን በመጠቀም…

ኢትዮጵያ መድንና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሣምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድንና አርባምንጭ ከተማ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያዩ፡፡ በሌላ በኩል ምሽት 1 ሠዓት ላይ ሊደረግ የነበረው የወልቂጤ ከተማ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ÷ የወልቂጤ ከተማ…

የ2024 የአፍሪካ የጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የአፍሪካ የጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የፊታችን ጥቅምት ወር ላይ ይካሄዳል፡፡ ከጥቅምት 2 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚካሄደው ሻምፒዮና ላይ ከ300 በላይ ስፖርተኞችና ተጋባዥ…

የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቴክኖሎጂ የታገዘ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር በቴክኖሎጂ የታገዘ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ ሁሉም የጸጥታ አካላትም ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ የአዲስ አበባ…

በትራፊክ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ሶዶ ከተማ ወደ ዳውሮ ዞን ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በወላይታ ዞን ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ወልዴ ቢሊሶ ለፋና ብሮድካስቲንግ…