የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከነገ እስከ ዓርብ ማለዳ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ማለዳ 12 ሠዓት እስከ ዓርብ ማለዳ 12 ሠዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከኡጋንዳ እና ርዋንዳ አቻቸው ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (የተመድ) ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከኡጋንዳ እና ርዋንዳ አቻቸው ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ ከኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በመድረኩ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።…
ስፓርት ራፋዬል ቫራን ጫማ ሰቀለ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች ራፋዬል ቫራን እግር ኳስ ማቆሙን አስታውቋል፡፡ ቫራን ባለፈው ክረምት የዝውውር መስኮት ማቼስተር ዩናይትድን በመልቀቅ የጣሊያኑን ኮሞ እግር ኳስ ክለብ መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብና በምሥራቅ ሊባኖስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ እና በምስራቅ የሊባኖስ አካባቢዎች የፀጥታ ችግር እየተጠናከረ መምጣቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ለዜጎቹ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባወጣው መረጃ በተለይም በደቡብ እና በምስራቅ የሊባኖስ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቱሪዝም ዘርፍ በተሰጠው ልዩ ትኩረት በገበታ ለሀገር ከተገነቡ የቱሪስት መዳረሻዎች መካከል አንዱ – ወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 👉 ፕሮጀክቱ ከወሊሶ አምቦ፤ ከወንጪ ደንዲ፤ ከደንዲ አስጎሪ ሰፊ የሆነ ቦታ ላይ በምዕራፍ ተከፋፍሎ እንዲገነባ የተቀረጸ ሰፊ ራዕይ ያለው ትልቅ ሀገራዊ የልማት ዐሻራ ነው፡፡ 👉 የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደመራና መስቀል በዓል መስቀል ዐደባባይን የማጽዳት ሥራ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ በመስቀል ዐደባባይ የፅዳት ሥራ አከናወነ፡፡ በጽዳት ሥራው ላይም የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ ሃይማኖቶች መሪዎች እና ምዕመናን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱሪዝም ዘርፍ ኢንቨስት ለሚያደርጉ አካላት ማበረታቻ እንደሚደረግ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ አካላት የተለያዩ ማበረታቻዎች እንደሚደረጉ ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ ከቻይና-ሽያንዥ ከመጣ የልዑካን ቡድን ጋር በቱሪዝም ኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀላላ ኬላ – ፀጋን ለማልማት የዕይታ ለውጥ የፈጠረ፤ ለአካባቢውም ገጸ በረከት ያመጣ ፕሮጀክት ዮሐንስ ደርበው Sep 24, 2024 0 👉 ሀላላ ኬላ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የግልገል ጊቤ ሦስት ግድብ የፈጠረውን ሰው ሠራሽ ሐይቅ ተንተርሶ ይገኛል፡፡ 👉 ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የኮይሻ ፕሮጀክት አካል ነው። 👉 ያለንን ፀጋ ዕሴት ጨምሮ መለወጥ እንደሚቻል የዕይታ ለውጥ የፈጠረና ለአካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና በገበታ ለሀገር በኮይሻ ፕሮጀክት ውስጥ ከሚለሙ የቱሪዝም መስኅቦች አንዱ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ነው። ዮሐንስ ደርበው Sep 24, 2024 0 👉 በ1997 ዓ.ም በብሔራዊ ፓርክነት የተቋቋመው የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኝ ሲሆን÷ 1 ሺህ 410 ካሬ ኪሎ ሜትር የቆዳ ስፋት አለው፡፡ 👉 በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ዝሆንን ጨምሮ ከሌሎች ግዙፍ አጥቢ እንስሳት እስከ አነስተኛ ነፍሳት…