የሀገር ውስጥ ዜና መሳላ ትውፊቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ወጣቱ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ የዘመን መለወጫ መሳላ በዓል ትውፊቱን ይዞ እንዲቀጥል ወጣቱ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ የዱራሜ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የመሳላ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዱራሜ ከተማ በርካታ ወጣቶች የተሳተፉበት ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኩ ከ130 ሺህ በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ተፈጠረ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ130 ሺህ በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር መፈጠሩን የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃይሉ የቴራ፤ 29 ፕሮጀክቶችን ያቀረቡ 24…
የሀገር ውስጥ ዜና መሳላን ምክንያት በማድረግ የባህልና ጥናት ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንባታ ዘመን መለወጫ መሳላን ምክንያት በማድረግ የባህልና ጥናት ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው:: በሲምፖዚየሙ ‘መሳላና አንድነት’ በሚል ርዕስ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቧል፡፡ ጥናታዊ ፅሁፉን ያቀረቡት ተከተል ዮሃንስ (ፕ/ር)፤ የአንድነት ትርጉም…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጤታማ የተግባቦት ሥራን ማሳደግ ይገባል- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ውጤታማ የተግባቦት ሥራን በቀጣይነት በማሳደግ በመንግሥት ፖሊሲዎችና ሥራዎች ላይ ለኅብረተሰቡ የተሻለ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስገነዘበ፡፡ በጽሕፈት ቤቱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል በተለያዩ ሚኒስቴሮች የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና “መስከረም በበርካታ የሀገራችን አካባቢዎች ወርቃማ ባህሎቻችን፣ ትውፊቶቻችን፣ ወግ እና ዘይቤያችን ጎልተው የሚወጡበት ወር ነው። ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 በርካቶች እንደ ወግና ልማዳቸው ዘመን የሚቀይሩበት፣ ይቅር የሚባባሉበት፣ አፈሩን ቀድሶ ምድሩን አለስልሶ ሀገር ያስረከባቸውን ፈጣሪ የሚያመሰግኑበት፣ ወጣቶች የሚተጫጩበት፣ የተበደለ የሚካስበት ነው መስከረም። የኦሮሞ ሕዝብ ትውፊታዊ መገለጫ እሬቻ፣ የወላይታ የዘመን መለወጫ ዮዮ ጊፋታ፣ የሀዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ የተገነቡ የቱሪዝም ሀብቶች ኢትዮጵያ ያላትን አስውባ ጥቅም ላይ እንድታውል ዕድል ሰጥቷል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባና ክልሎች የገነባቸው የቱሪዝም ሀብቶች ኢትዮጵያ ያላትን አስውባ ጥቅም ላይ እንድታውል ዕድል መስጠቱን የተለያዩ አስጎብኝ ድርጅቶች ገለጹ፡፡ ጎብኝዎች ለቀናት በቂ እረፍት አግኝተው የሚመለሱባቸው…
ቢዝነስ ከአዳማ-ጂቡቲ የቁም እንስሳት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዳማ ወደ ጂቡቲ የቁም እንስሳት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋ መሆኑን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) አስታወቁ፡፡ ሥራአስፈጻሚው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “ዛሬ ከአዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ሚሊዮን ዮሳ ገልጸዋል፡፡ ወላጆችም ልጆቻቸውን የመከታተል…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት መርሐ-ግብር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በዚሁ መሠረት አዳማ ከተማ ከስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። ስሑል ሽረ ዘንድሮ ዳግም ወደ ሊጉ ውድድር መመለሱ የሚታወስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በፓኪስታን የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በከይበር ፓክቱንክዋ ግዛት በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኢትዮጵያ አወገዘች። ዲፕሎማቶቹን ሲያጅብ ለነበረው የሟች ፖሊስ ቤተሰብም መጽናናትን…