ስፓርት ሊቨርፑል፣ ቶተንሃም፣ ፉልሃም እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ሥድስት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ሊቨርፑል በርንማውዝን 3 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ቶተንሃም ብሬንትፎርድን፣ ፉልሃም ኒውካስልን፣ አስቶንቪላ ዎልቭስን ተመሳሳይ በሆነ ውጤት…
ቢዝነስ ኢንዱስትሪው “ዋይ ቲ ኦ” እና “ኒው ሆላንድ” ትራክተሮችን መገጣጠም እንደሚጀምር አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2017 የበጀት ዓመት “ዋይ ቲ ኦ” እና “ኒው ሆላንድ” የተሰኙ ዘመናዊ ትራክተሮችን መገጣጠም እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ኢንዱስትሪው የሀገሪቱ ግብርና እንዲዘምን እያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሰፈነውን ሰላም ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እና የሰላምና የፀጥታ ካቢኔ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ታደሰ ወረደ አስገነዘቡ፡፡ ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የዓለም የሰላም ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ጊፋታ” እሴቶች ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዘመን መለወጫ "ጊፋታ" በዓል ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑን የወላይታ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጴጥሮስ ወልደማሪያም አስታወቁ፡፡ በዓሉ ሰላምን፣ አንድነትን፣ ፍቅርንና አብሮነትን የሚያጠናክር መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ “ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ” በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ይሁን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ " በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ"ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ"…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዮዮ ጊፋታ” ሳይሸራረፍ ለትውልድ እንዲሸጋገር ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ መሰረት ያለው“ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተጠናክሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ለ2017ዓ.ም የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላት ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም ዝግጅት መጠናቀቁን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አስታወቁ፡፡ መስከረም ወር የተለያዩ ሐይማኖታዊና ሐይማኖታዊ ያልሆኑ በዓላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ የዝሆን ጥርስ አምጥተው ሊሸጡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍ/ቤት ቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝሆን ጥርስ ከትግራይ ክልል ሽረ ከተማ ወደ አዲስ አበባ አምጥተው ሊሸጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉት ሐይማኖት አባዲ ግርማይ እና መገርሳ ቡልቻ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዘርፎች እንደሚያግዝ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሕክምና፣ ትምህርት፣ ግብርና እና ሌሎች ዘርፎች የምታከናውናቸውን ተግባራት እንደሚያግዝ አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በኦስትሪያ-ቪየና በተካሄደው 68ኛው የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢንርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳይጀመሩ የቆዩ ፕሮጀክቶች ሥራ ዘንድሮ ይጀመራል – ተቋሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስት ዓመት በፊት ለግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ኃይል ለማቅረብ በዕቅድ ተይዘው የነበሩ ፕሮጀክቶችን በተያዘው በጀት ዓመት ለማስጀመር እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችና…