Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጓንዡ የሚያደርገውን ሣምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሣምንታዊ የመንገደኛ በረራ ቁጥር ወደ 10 ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ የበረራ ቁጥሩን ከማሳደጉ በፊት ወደ ከተማዋ የሚያደርገው ሣምንታዊ የበረራ መጠን…

በመዲናዋ የተገነቡ መስኅቦች ለቀጣናው ሀገራት በጥሩ ማሳያነት እንደሚጠቀሱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተገነቡ የቱሪዝም መስኅብ ስፍራዎች ለቀጣናው ሀገራት በጥሩ ማሳያነት የሚጠቀሱ መሆናቸውን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የቱሪዝም ዘርፍ የስራ ኃላፊዎች ገለጹ። የኢጋድ አባል ሀገራት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ500 በላይ ውጤት ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ መሆኑን ተከትሎ በራሱ የቅበላ ሥርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ…

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የአ/አ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር መጠንን በመቀነስ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቴንስ የሚያደርገውን ሣምንታዊ በረራ ከፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ በሣምንት ሥድስት ቀን ለመብረር የሚስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ሣምንታዊ የበረራ ቁጥሩን ከፍ ከማድረጉ በፊት ወደ አቴንስ የሚያደርገው…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግሥት መለኪያ ደረጃዋን አሻሻለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግሥት መለኪያ ደረጃዋን አሻሻለች፡፡ በየሁለት ዓመቱ የሚወጣው የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፋዊ የኢ-መንግሥት መለኪያ ትናንት በኒዮርክ  ከመንግሥታቱ ስብሰባ ጎን ለጎን ይፋ ሆኗል።…

የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች ጉባኤ ኢትዮጵያ ልምዶቿን ያካፈለችበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮትዲቯር አቢጃን በተካሄደው 10ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች ጉባኤ ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶቿን ያካፈለችበትና ልዩ ልዩ ውሳኔዎች የተላለፉበት መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ "የመሬት መራቆትንና በረሃማነትን ለመዋጋት የሚያስችሉ…

አቶ ጌታቸው ረዳ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ላይ የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ…

ሮማ አሰልጣኝ ዳንዔል ዲ ሮሲን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ ክለብ ሮማ አሰልጣኝ ዳንዔል ዲ ሮሲን ከኃላፊነታቸው ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ አሰልጣኙ ከኃላፊነታቸው የተነሱት ሮማን ስኬታማ ማድረግ አልቻሉም በሚል ነው፡፡ ከአደረጓቸው አራት ጨዋታዎች ሦስቱን በአቻ አንዱን በሽንፈት ማጠናቀቃቸውም ዲ…

ብራዚላዊው ታዳጊ ኤንድሪክ በሪያል ማድሪድ መለያ በዕድሜ ትንሹ የቻምፒዮንስ ሊግ ግብ አስቆጣሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ታዳጊ ኤንድሪክ ትናንት ምሽት ስቱትጋርት ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ በሪያል ማድሪድ ታሪክ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በትንሽ ዕድሜ ግብ አስቆጣሪነት ክብረወሰን ባለቤት ሆኗል፡፡ ኤንድሪክ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የብራዚሉን…