Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዛሬ ሲቀጥል ማንቼስተር ሲቲን ከኢንተርሚላን የሚያገናኘው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ የጣሊያኑ ቦሎኛ ከዩክሬኑ ሻካታር ዶኔስክ እንዲሁም የቼክ ሪፐብሊኩ ክለብ ስፓርታ ፕራግ ከኦስትሪያው ሬድቡል…

የብሪታኒያን አግሪ ቢዝነስ ትሬድ ሚሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ አግሪ ቢዝነስ ትሬድ ሚሽን ልዑክ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች መሰማራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ ጫላ ሆርዶፋ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ አግሪ ቢዝነስ ትሬድ ሚሽን ልዑክ አባላት ጋር…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቁ ምሁራን መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ፣ ተመራማራ፣…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉልህ ሚና የምትጫወት ሀገር ነች- የፈረንሳይ ም/ቤት የአፍሪካ ቀንድ ወዳጅነት ቡድን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እና በአፍሪካ ጉልህ ሚና የምትጫወት ሀገር መሆኗን የፈረንሳይ ምክር ቤት የአፍሪካ ቀንድ ወዳጅነት ቡድን ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በሴናተር ሂዩግ ሶሪ ፕሬዚዳንትነት የተመራውን የፈረንሳይ ፓርላማ…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች ምን ይጠበቃል?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች በርካታ ጉዳዮች እንደሚጠበቁ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስገንዝቧል፡፡ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች ከወጣቶች እንደሚጠበቁ የኮሚሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡ የተለያዩ መዋቅሮችን በመጠቀም በከፍተኛ…

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ማስረጃን መሰረት ያደረገ ፖሊሲ መቅረፅና ውሳኔ መስጠት የሚያስችል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ፡፡ የዓለም የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት ከኢጋድ እና ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው…

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት…

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የፕሮፌሰር በየነን ሕልፈተ-ሕወት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ በአስተላለፉት የሐዘን…

በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በተለያዩ ክልሎች ተጀምሯል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኢሳያስ እንድሪያስ እንዳሉት÷ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ካፒታል 709 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ ሀብት 709 ቢሊየን ብር መድረሱን በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስፈፃሚ ደመረ አሰፋ አስታወቁ፡፡ እንደ ሥራ አስፈጻሚው ገለጻ ከ709 ቢሊየን አጠቃላይ ሀብት መካከል 586 ቢሊየን ብሩ የተከፈለ ካፒታል…