Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ እሁድ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ እሁድ እንደሚከበር የመውሊድ በዓል አከባበር ዐቢይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ሼክ አብድልሀሚድ አሕመድ በሰጡት መግለጫ÷ በዓሉ “የሰላሙ ነብይ” በሚል መሪ ቃል…

ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 5 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2017 በጀት ዓመት የኃይል ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን ጨምሮ አምስት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንዳሉት÷ የአላማጣ - ኮምቦልቻ…

በሲዳማ ክልል በህገ-ወጥ ሰነድ ዝግጅት፣ በገንዘብና አደንዛዥ ዕጽ ዝውውር የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተለያዩ ህገ-ወጥ ሰነዶችን በማዘጋጀት፣ በገንዘብና አደንዛዥ ዕጽ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በሰጡት መግለጫ፤ የክልሉ ሰላማዊ…

በቢሾፍቱ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት የቱሪስት መስኅብነቷን ይጨምራል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ሲጠናቀቅ የቱሪስት መስኅብነቷን በይበልጥ እንደሚጨምር የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ መሠረት…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተወዳዳሪ የኃይል ማዕከል ለመሆን እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመፈጸም አቅምን በማጎልበት በአፍሪካ ተወዳዳሪ የኃይል ማዕከል ለመሆን እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ ፍስሐ ጌታቸው እንዳሉት÷ በውጭ ተቋራጮች ይገነቡ የነበሩ የማከፋፈያ…

ለጎርፍና መሬት መንሸራተት አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የተቀናጀ አሰራርን ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጎርፍና መሬት መንሸራተት አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የተቀናጀና የተናበበ አሰራርን ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በኢትዮጵያ በሰብዓዊ ዕርዳታ ስራ ላይ ከተሰማሩ አጋር አካላት ጋር በወቅታዊ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ዱ ዢአዎሂ በሰጡት መግለጫ÷ የአፍሪካ-ቻይና ጉባዔ ትብብሩን ለማሳደግ የሚያስችሉ…

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በመድፈኞቹ ቤት ለመቆየት የሚያስችላቸውን ውል አራዘሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በክለቡ ለተጨማሪ ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል አራዝመዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ስፔናዊው አሰልጣኝ አርቴታ በሰሜን ለንደኑ ክለብ ለተጨማሪ ሦስት ዓመታት ለመቆየት የሚያስችላቸውን ፊርማ ማኖራቸውን አርሰናል አስታውቋል፡፡…

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከጤና ዘርፍ ጋር አስተሳስሮ ለመሥራት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከጤና ዘርፍ ጋር አስተሳስሮ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በጤና ሚኒስቴር እና በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከፍተኛ አመራሮች መካከል መሆኑ ተገልጿል፡፡ የጤና ሚኒስትር…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት የላቀ ብቃት ያካበቱ ባለሙያዎችን ለማፍራት ማስቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት በሲቪልም ሆነ በሃይድሮ ሜካኒካል ሥራዎች የላቀ ብቃት ያካበቱ ባለሙያዎችን ማፍራት መቻሉ ተገለጸ። የግድቡ ግንባታ ፕሮጀክት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ኤፍሬም ወልደኪዳን (ኢ/ር)፤ ለፕሮጀክቱ ስኬት…