ጤና ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ ዮሐንስ ደርበው Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ መመገብ ጨጓራን ለህመም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተቋሞቻቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ በርካታ ቁጥር ያለው ባለስቲክ ሚሳዔል አስወነጨፈች ዮሐንስ ደርበው Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በርካታ ቁጥር ያለው የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ባለስቲክ ሚሳዔል ማስወንጨፏ ተነገረ። የደቡብ ኮሪያ ጥምር ጦር አዛዦች እንዳስታወቀው÷ ሰሜን ኮሪያ በቁጥር በርከት ያሉ ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ወደ ምስራቅ ባህር ዛሬ ማለዳ ላይ ተኩሳለች።…
ቢዝነስ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለገበያ ሊያቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለገበያ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኢንዱስትሪው በተያዘው የበጀት ዓመት 250 የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለማምረት አቅዶ እየሠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአመራር ሽግሽግ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት አዲስ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን እና ሹመት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የተደረገው ሽግሽግና የተሰጠው ሹመት ዝርዝር ቀጥሎ የቀረበው መሆኑን የርዕሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡ 1-ኦላዶ ኦሎ ---…
የሀገር ውስጥ ዜና አርጎባ ልዩ ወረዳ ከነበረበት ድርቅ አገግሞ የተሻለ ምርት ማግኘት የሚችለበት ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ልዩ ወረዳ ከነበረበት ድርቅ አገግሞ በ2016/17 የምርት ዘመን የተሻለ ምርት ማግኘት የሚችለበት ሁኔታ ላይ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ ባለፈው ዓመት ከ157 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት እንደሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ከፍያለው ተፈራ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ሙሉ መልዕክት ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2024 0 ለመላው የክልላችን ህዝቦች፤ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊን፤ እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ፡፡ አዲሱ አመት የሰላም፤የደስታ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራችን የራስዋ የዘመን አቆጣጠር ፍልስፈና ያላት ሀገር መሆንዋ ልዪ ያደርጋታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ጥበቦቻችን ተጠቅመን ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ከፍታ እናሻግራት – አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ እውቀቶቻችንን እና ጥበቦቻችን ተጠቅመን ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ከፍታ እናሻግራት ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት አዳዲስ ውጤቶችን እውን ለማድረግ የምንተጋበት ነው- አቶ እንዳሻው ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ፀጋዎቻችንን አስተባብረን በማንቀሳቀስ አዳዲስ ውጤቶችን እውን ለማድረግ የምንተጋበት ዓመት ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠላም በማጽናት የህብረተሰቡን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ በሙሉ አቅም ይሰራል – አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ሠላምን በማጽናት የህብረተሰቡን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ በሙሉ አቅም እንደሚሠራ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት…