Fana: At a Speed of Life!

የሰላም፣ የመቻቻልና የብልፅግና ተምሳሌት የሆነ ክልል ለመንባት እንረባረባለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም፣ የመቻቻልና የብልፅግና ተምሳሌት የሆነ ክልል ለመንባት እንረባረባለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ ዓመት ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤…

አየር ኃይል በተጠናቀቀው ዓመት ስኬታማ ሥራ ማከናወኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በርካታ ተግባራትን በስኬት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የአየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ አየር ኃይል የድል ዓመት ነበር ብለዋል፡፡…

የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2017 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷በአዲሱ ዓመት አብሮነታችንን ሊነጥሉን የሚከጅሉ አስተሳሰቦችን በማስወገድ በአመክንዮና በሰከነ አስተሳሰብ በመመራት…

2017 ዓ.ም የምንለውጠው ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2017 ዓ.ም የሚለውጠን ሳይሆን የምንለውጠው ዓመት እንዲሆን ነው ምኞቴ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷…

ከ1 ቶን በላይ የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከመስከረም 2 ጀምሮ በስራ መግቢያና መውጫ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ቶን በላይ የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከመስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት መንቀሳቀስ እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በመዲናዋ በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ላይ…

‹‹የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ በብልፅግና ጉዟችን ውስጥ ምን ሊሆን እንደሚችል በፖሊሲዎቻችን እና በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ በግልፅ አስቀምጠናል።

የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ በግልፅ አስቀምጠናል - አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ በብልፅግና ጉዟችን ውስጥ ምን ሊሆን እንደሚችል በፖሊሲዎቻችን እና በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ…

ወንጀለኛ የነበሩ 178 የሠራዊት አባላት ይቅርታ ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 206 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀለኛ በመሆናቸው እስከ ሞት ፍርድ ተወስኖባቸው ለነበሩ 178 የሠራዊት አባላት በአዲስ ዓመት ይቅርታ መደረጉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ አንዳንድ የሠራዊት አባላት የተሰጣቸውን…

ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ጋር በመሆን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ዕቃ መያዙን ነው…

አትሌት ጽጌ ዱጉማ በአሶሳ ለተደረገላት አቀባበል አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ በትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለተደረገላት አባበል አመሠገነች፡፡ ትናንት ወደ አሶሳ የሄደችው አትሌት ጽጌ÷ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ892 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለ892 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ እንደገለጹት÷ ይቅርታ የተደረገላቸው የሕግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩ እና…