Fana: At a Speed of Life!

በፓራሊምፒክ ውድድሮች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር…

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ተማሪዎቹ ውጤታቸውን ከሌሊቱ 6 ሠዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል…

በናይጄሪያ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ባጋጠመው ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ሰሜን ማዕከላዊ ኒጀር ግዛት ነዳጅ ጫኝ ቦቴ እንስሳትን ከጫነ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። አደጋው በሰው ህይወት ላይ ካደረሰው ጉዳት ባለፈ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል።…

የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የኅብር ቀንን በማስመልከት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ፡፡ የኅብር ቀን ''ኅብራችን ለሰላማችን'' በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የማዕድ…

የሐረሪን መገለጫዎች በመጠበቅ ውጤታማ ሥራዎች እንሠራለን- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መገለጫ የሆኑ እሴቶችን በይበልጥ በማጎልበት በቅንጅት ውጤታማ ሥራዎችን እንሠራለን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። በክልሉ ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን “ኀብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ ስፖርታዊ…

ድርጅቱ ከቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ከቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የመጀመሪያው የቻይና ምሥራቅ አፍሪካ የሚኒስትሮች የሕግ ማስከበር እና ደኅንነት ምክክር መካሄዱን የፌደራል ፖሊስ መረጃ…

የበለፀገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማሸጋገር ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለፀገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማሸጋገር በየዘርፉ ያለን አካላት የበኩላችንን ድርሻ መወጣት አለብን ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ሴት የሠራዊት…

ኅብረ-ብሔራዊነታችንን ማጠናከር ይገባል – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ-ብሔራዊነታችንን በማጠናከር የተጀመሩ ሁለንተናዊ ስኬቶችን ማስቀጠል ይገባል ሲሉ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አዲሱ አረጋ ገለጹ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የኅብር ቀን “ኀብራችን ለሰላማችን"…

ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 2ኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ይገጥማሉ፡፡ ጨዋታው ምሽት 4 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ብሔራዊ ስታዲየም ይደረጋል። ህመም እና ጉዳት ላይ የነበሩት…

የወል ትርክትን በማጽናት ለሀገራችን ብልጽግና እንረባረብ – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ፈተና የሆነው ነጠላ ትርክት ቦታና ጊዜ እንዳያገኝ በማድረግ በወል ትርክት ወንድማማችነትን በማጽናት በጋራ ለሀገራችን ብልጽግና ልንረባረብ ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የኅብር ቀን “ኀብራችን…