Fana: At a Speed of Life!

የክልሉ መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ የክልሉ መንግሥት እየሠራ መሆኑን ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከአቶ ደስታ ጋር የተወያዩ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት የክልሉ መንግሥት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሸ እየሰጠ…

አንዲት እናት በሕግ ሲፈለግ የነበረ ልጃቸውን ለፖሊስ አሳልፈው ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ እናት በወንጀል ድርጊት ተጠርጥሮ በሕግ ሲፈለግ የነበረ ልጃቸውን ለፖሊስ አሳልፈው ሰጡ፡፡ ግለሰቡ በወረዳው አይበራ ሳንቃ ቀበሌ በሚገኝ ጫካ በመግባት የተለየዩ ወንጀሎችን…

የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት እንተባበር- ከንቲባ ከድር ጁሀር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት ሁሉም በየተሰማራበት የሥራ መስክ በሀገር ወዳድነትና በአንድነት በመቆም የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር አስገነዘቡ፡፡ " ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት"…

በሲዳማ ክልል የተገኙ ስኬቶችን በማሰብ ”የመሻገር ቀን” እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን በማሰብ ጳጉሜን 1 ''የመሻገር ቀን'' እየተከበረ ነው፡፡ ዕለቱ እየተከበረ የሚገኘው "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ የክልሉ…

አዲሱ ዓመት ለተሻለ ውጤት የምንተጋበት መሆን አለበት – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ለተሻለ ውጤት የምንተጋበት መሆን አለበት ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን "የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሐሳብ…

‹‹እልፍ አእላፍ መከራዎች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ሰው ሰራሽ ችግሮች ተደራርበው ያላስቆሙትን የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ ራዕይን ተሸክመን ዛሬ ላይ ደርሰናል።

በደም የተከበረውን ሉዓላዊነታችንን በላብ ለማፅናት እያደረግን ያለነው ተጋድሎ በሕዝባችን ሁለንተናዊ ድጋፍ ውጤታማነቱ ቀጥሎ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና በሚያሻግሩ ስኬቶች ታጅበን ዛሬ ላይ መቆም ችለናል። ኢትዮጵያ የሚያርፉባት የመከራ በትሮች ይበልጥ ፀንታ እንድትቆም አድርጓት፣ ሕዝቦቿ በፈተና መሀል…

ምስራቅ ዕዝ በመላ የሀገሪቱ በመሰማራት የሀገሩን ዳር ድንበር ያስከበረ ጀግና ዕዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት አንዱ አካል የሆነው ምስራቅ ዕዝ በምስራቁ የሀገራችን ቀጠና ብቻ ሳይወሰን በመላ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመሰማራት የሀገሩን ዳር ድንበር ያስከበረ ጀግና ዕዝ መሆኑን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት ምስረታ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ከአዲስ ምዕራፍ በወል እሴት ወደ መስፈንጠር ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው፡፡  በአከባበሩ ላይም የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና…

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ 900ኛ ግቡን አስቆጠረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው ኢንተርናሽናል ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት ሀገሩ በኔሽንስ ሊግ ክሮሺያን ባሸነፈችበት ጨዋታ ባስቆጠራት ግብ አማካኝነት አዲስ ታሪክ ጽፏል። በዚህም በጨዋታ ዘመኑ ያስቆጠረውን የግብ መጠን 900 በማድረስ በታሪክ የመጀመሪያው…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠኑን ወደ 6 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠንን ከነበረበት 57 በመቶ ወደ 6 ነጥብ 5 በመቶ ማውረድ መቻሉን የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሀንስ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ውጤቱ ባለፉት 5 ዓመታት በተሰሩ የሪፎርም ስራዎች እውን መሆኑን ጠቅሰው፤ ከዚህ…