Fana: At a Speed of Life!

በስንዴ ምርታማነት የተገኘው ውጤት ኢትዮጵያን የማሻገር ምልክት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው መስክ በስንዴ ምርታማነት የተመዘገበው ስኬት ኢትዮጵያን የማሻገር ምልክት መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም የመሻገር ቀን "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን…

ዋልያዎቹ ከታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነጥብ ተጋርቷል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ያለምንም ጎል…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በፋፈን ዞን የመንገድ ፕሮጀክት መረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በክልሉ ፋፈን ዞን የመንገድ ፕሮጀክት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ። የቀብሪበያህን ወረዳ ከቡለደሪ ቀበሌ ጋር የሚያገናኘው የጠጠር መንገድ ፕሮጀክት 56 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፤…

ጀርመን ለመልሶ ማቋቋም ተጨማሪ የ4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል እየተከናወነ ያለውን የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመደገፍ ተጨማሪ የ4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማጽደቋ ተገለጸ። በዚህም ጀርመን ለሰላም ግንባታና መልሶ ማቋቋም ያደረገችው ድጋፍ 14 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ መድረሱ ተነግሯል።…

በጤናው ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጭ መኖሩን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ዶ/ር መቅደስ በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮ-ቻይና ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ላይ በጤው ዘርፍ ያለውን ሁኔታ አስመልክተው ማብራሪያ…

የጳጉሜን ቀናት በተለያየ ዝግጅት ይከበራሉ- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዋዜማ አምስቱ የጳጉሜን ቀናት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በተለያየ ዝግጅትና ስያሜ ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት…

ለ2017/18 የምርት ዘመን የማዳበሪያ ግዥ ሂደት መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን 25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ መታቀዱን እና የግዥ ሂደቱም መጀመሩን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ሥርጭት የባለድርሻ አካላት…

የኢትዮጵያ እና ሊቢያን ግንኙነት በይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ-ቻይና የሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሊቢያው አቻቸው አል ጣሂር አል ቦውር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን ግንኙነት በይበልጥ…

ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ከታንዛኒያ ጋር ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታንዛኒያን ይገጥማል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ላይ ይደረጋል። ዋልያዎቹ ትናንት በቤንጃሚን ምካፓ ናሽናል…

በሐረሪ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበበ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምዝገባው በክልሉ በገጠር እና ከተማ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መገለጹን…