Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ ማኑየል ኡጋርቴን ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ዑራጋዊውን የአማካኝ ሥፍራ ተጫዋች ማኑየል ኡጋርቴን በ50 ሚሊየን ዩሮ ከፈረንሳዩ የእግር ኳስ ክለብ ፒኤስጂ ለማስፈረም መስማማቱ ተሰምቷል፡፡ ዛሬ የሕክምና ምርመራውን አጠናቅቆ ወደ ቀያይ ሰይጣኖቹ እንደሚቀላቀልም ተጠቅሷል፡፡…

በአማራ ክልል 806 ሺህ 476 ሔክታር መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የመኸር ምርት ወቅት 806 ሺህ 476 ሔክታር መሬት በስንዴ ሰብል መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምርት ዘመኑ የስንዴ ምርታማነትን በሔክታር ወደ 41 ነጥብ 2 ኩንታል ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑንም ነው ቢሮው…

ኢትዮጵያ የምትጠበቅባቸው ሁለት የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ የሚካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀመር ኢትዮጵያ የምትጠበቅባቸው ሁለት የፍጻሜ ውድድሮች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ሌሊት 7 ሰዓት ከ25 ላይ በሚካሄደው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ አትሌት መዲና…

ዕዙ ያስመዘገባቸውን ድሎችና ያገኛቸውን ስኬቶች ከሕዝብ ጋር እያከበረ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ባለፉት 47 ዓመታት ያስመዘገባቸውን አንጸባራቂ ድሎችና በተሳተፈባቸው ታላላቅ የልማት ሥራዎች ያገኛቸውን ስኬቶች ከሕዝብ ጋር በጋራ እያከበረ መሆኑን አስታወቀ። ዕዙ የተመሰረተበትን 47ኛ ዓመት በዓል…

በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ23 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ23 ወገኖች ሕይወት ሲያልፍ ሥምንት ሰዎች የአካል ጉዳት ደረሰባቸው፡፡ አደጋው የተከሰተው በዞኑ በሚገኙ አራት ወረዳዎች በሚገኙ 11 የገጠር ቀበሌዎች መሆኑን የዞኑ አደጋ…

31ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ 31ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ፡፡ ለሁለት ቀናት የሚቆው ጉባዔው "የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራትና ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባዔው…

በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ዱርሲቱ ቢሊሱማ ቀበሌ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ካሳዬ አበበ እንደገለፁት÷ አደጋው የተከሰተው ከአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዑጋንዳውን ኤስ ሲ ቪላ በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከዑጋንዳው ክለብ ኤስ ሲ ቪላ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አንድ አቻ አጠናቅቋል። ጎሎቹን ሱሌይማን ሀሚድ በ64ኛው ደቂቃ ለንድ…

ብሔራዊ ኩራት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያንዳንዱ ዜጋ እንደ ዐይኑ ብሌን ሊጠብቀው እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ኩራት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያንዳንዱ ዜጋ እንደ ዐይኑ ብሌን ሊጠብቀው እንደሚገባ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ሃና አጥናፉ አስገነዘቡ፡፡ ከሰሞኑ ባጋጠመው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ የመንገደኞችን ደኅንነት ለመጠበቅ በረራዎች…

በፕሪሚየር ሊጉ ብራይተን ማንቼስተር ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድን በሜዳው ያስተናገደው ብራይተን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የብራይተንን ጎሎች ዳኒ ዌልቤክ በ32ኛው እና ፔድሮ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የቀያይ ሰይጣኖቹን ብቸኛ ጎል አማድ…