የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል አጀንዳዎችን ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚወስዱ 60 ወኪሎች ተመረጡ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊ የማኅበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን በአደራ መልክ ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚያደርሱ 60 ወኪሎች ተመረጡ። በክልሉ ከ45 ወረዳዎች የተወጣጡ 920 የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ከየአካባቢዎቻችው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚሌ የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል ወደ መደበኛ ሥራ ገባ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውና በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የሚገኘው የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል (ኳራንቲይን) ወደ መደበኛ ሥራ ገባ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና የግብርና…
ስፓርት አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች። አትሌት ሲምቦ በ9 ደቂቃ ከ12 ሰከንድ 71 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና ሳዑዲ የኢኮኖሚ ትስስራቸውን የሚያጠናክር ምክር ቤት አቋቋሙ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን አዲስ የንግድ ምክር ቤት አቋቋሙ፡፡ ምክር ቤቱ ከፈረንጆቹ 2024 እስከ 2028 የሚቆይ ሲሆን÷ ሀገራቱ በግብርና፣ ማዕድን፣ ቱሪዝም፣ ቤቶች፣ የምግብ ኢንዱስትሪን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቁልፍ የሀገር መሠረተ-ልማቶችን ደኅንነት ለማስጠበቅና የህዝብን ጥቅም ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎቱ በቁልፍ መሠረተ-ልማቶች በተለይም በኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶች ላይ የሚደረጉ ዝርፊያዎችን፣ ውድመቶችንና አሻጥሮችን በተመለከተ የሠራው ጥናት የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ቀርቦ ውይይት መደረጉን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አሸባሪ ቡድኖች ላይ የተገኘውን ውጤት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን እንደማትታገስ አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪ ቡድኖች ላይ የተገኘውን ውጤት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን ኢትዮጵያ እንደማትታገስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ማምሻውን በአወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የነበሩት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ተደራራቢ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀሐይ የሚሠሩ የውኃ መሳቢያዎች ውኃ ለማቅረብ አይነተኛ መሳሪያ መሆናቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ የውኃ መሳቢያዎች (ፓምፖች) ለዝናብ አጠር አካባቢዎች ለመጠጥም ሆነ ለግብርና ሥራ የሚሆን ውኃ ለማቅረብ ሁነኛ መሳሪያ መሆናቸው ተመላከተ፡፡ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኮትዲቯር አቢጃን እየተካሄደ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ለሽልማት ዕጩ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ዕጩ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ዜጎች በዚህ ሊንክ https://www.worldtravelawards.com/vote-r3#votenow በመግባት የኢትዮጵያ አየር መንገድን…
ስፓርት ክርስቲያኖ ሮናልዶ አልናስር የመጨረሻ ክለቡ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን እየተጫወተበት ያለው የሳዑዲው አልናስር ክለብ የመጨረሻው ሊሆን እንደሚችል ከፖርቹጋል ቴሌቪዥን ጋር በነበረው ቆይታ ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ የ39 ዓመቱ የእግር ኳስ ኮከብ ከማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ በኋላ በፈረንጆቹ 2023 ጥር…