Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ማበርከቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ሀገራዊ ጥሪ አካል የሆነ…

ከማለዳው 12 ሠዓት ጀምሮ እስከ አሁን 402 ሚሊየን ችግኞች ተተከሉ

አዲስ አበባ፣  ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ባለው በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር እስከ አሁን ድረስ 402 ሚሊየን ችግኝ መተከሉ ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ እንዳሉት÷ እየተካሄደ ባለው የችግኝ ተከላ…

በጎፋ ዞን ለተጎዱ ወገኖችና ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች፣ ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች እና ለቤት ዕድሳት የሚውል ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር…

ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ ለተፈጥሮ ሀብት ትኩረት መስጠት ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ ለተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ ትኩረት በመስጠት መሥራት እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ አስገነዘቡ፡፡ በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ አመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶችና የተለያየዩ…

280 ሺህ ዶላር ደብቆ ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ሥር የዋለው ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 280 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በመኪና አካል ውስጥ በመደበቅ ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ሥር የዋለው ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተበት። ተከሳሽ ሾፌር ኢንድሪስ ይማም በአፋር ክልል አፋምቦ ወረዳ አሳይታ አካባቢ ነዋሪ ነው። የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምሥራቅ…

በማሻሻያ ሥራ ምክንያት ነገ በአዲስ አበባ የተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል ይቋረጣል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል ነገ በአዲስ አበባ ከተማ የተወሰኑ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንደሚቋረጥ ተገለጸ፡፡ በዚህም ከጠዋቱ 3 ሠዓት ከ30 እስከ 11 ሠዓት ድረስ በቦሌ ጎሮ አካባቢ፣ በሰፈራ፣ ከረሜላ…

ሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል የሃብት መፍጠሪያ እንዲሆን እንሠራለን- ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓል ጎብኝዎችን መሳብ እንዲችል፣ ገጽታ መገንቢያ እና ሃብት መፍጠሪያ እንዲሆን እንሠራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓል የእንኳን…

ለሀገራዊ የዕድገት ጉዞ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን የዕድገት ጉዞ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ ወሳኝ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት ዛሬ 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄዱን አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር…

የመዲናዋ ነዋሪዎች በነገው የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በነገው ሀገር አቀፍ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በነቂስ በመውጣት አረንጓዴ ዐሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “ውድ…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሰጡት መግለጫ÷ የዝንጅሮ ፈንጣጣ በሽታ በዓለም የጤና ድርጅት የሕብረተሰብ ጤና ስጋት…