አባቶቻችን ያስረከቡንን የአፊኒ ሥርዓት የአሁኑ ትውልድ የበለጠ ማጎልበት ይጠበቅበታል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን በትጋት ጠብቀው ያስረከቡንን የአፊኒ ሥርዓት የአሁኑ ትውልድ በይበልጥ በማጎልበት ግዴታውን እንዲወጣ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ አሳሰቡ፡፡
የሲዳማን ባህላዊ የፍትሕ ሥርዓት የሚያሳይ አፊኒ ፊልም በሐዋሳ ከተማ ተመርቆ…