Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የፀጥታ መዋቅር የፍትሀዊነትና የአካታችነትን ጥያቄ ሊመለስ ይገባል – ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦውልድ ጋዝዋኒ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የፀጥታ መዋቅር የፍትሀዊነትና የአካታችነትን ጥያቄ ሊመለስ ይገባል ሲሉ የአፍሪካ ሕብረትን ለቀጣይ አንድ ዓመት በሊቀመንበርነት የሚመሩር የሞሪታኒያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦውልድ ጋዝዋኒ ገለጹ። ባለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 37ኛው…

የወጣቱን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል በፖሊሲ የተደገፈ ሪፎርም ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቱን እምቅ አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል መንግስታት በፖሊሲ አቅጣጫ የተደገፈ ሪፎርም ሊያደርጉ እንደሚገባ በአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ወጣቶች ልዩ መልዕክተኛ ችዶ ምፔምፓ ተናገሩ፡፡ ከ37ተኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ልዩ…

የታንዛንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ መታሰቢያ ሐውልት ቆመላቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነጻነት ታጋዩና የታንዛንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ በአፍሪካ ሕብረት ቅጥር ግቢ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመላቸው። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት፣ የአፍሪካ…

በሶማሊያ በኩል የተሰጠው መግለጫ የተሳሳተ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ በኩል የተሰጠው መግለጫ በሌሎች የአፍሪካ ሕብረት ተሳታፊ ሀገራት መሪዎች ጭምር ተቀባይነት ያለገኘና የተሳሳተ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩ ኤን ዲ ፒ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት አስተዳዳሪና የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩ ኤን ዲ ፒ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት አስተዳዳሪ እና የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም÷ አፍሪካ ለዕድገት ልትጠቀምባቸው ስለምትችለው የወጣቶች ፈጠራ፣ የሥራ ፈጠራ ብሎም የቴክኖሎጂ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ኡልድ ጋዙዋኒ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ ማለዳ ባደረጉት የሁለትዮሽ…

የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ÷ የቻድ የሽግግር መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ሰክሰስ ማስራ፣ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሄሌና ሲሚዶ፣ የአፍሪካ ሀገራት…

የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ። በጉባዔው የክልሉ መንግሥት ያለፉት ስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግ ኢዜአ ዘግቧል፡፡ የጠቅላይ ኦዲት መስሪያቤትና የጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥራ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የአፍሪካን ሥርዓተ-ምግብ ለመለወጥ ሁሉም እንዲረባረብ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የአፍሪካን ሥርዓተ-ምግብ ለመለወጥ ሁሉም ርብርብ እንዲያደርግ ጠየቁ፡፡ "አፍሪካ ራሷን በምግብ ትችላለች" በሚል መሪ ሐሳብ ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው የውይይት መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት…

የገርዓልታ ሎጂ ግንባታ በ1 ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል- አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት አካል የሆነው ገርዓልታ ሎጅ በአንድ ዓመት ውስጥ ተጠናቅቆ ለሕዝብ ክፍት እንደሚሆን የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና…