Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን በማስመልከት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋሩ። የገና በዓልን በማስመልከት በከተማዋ በሚገኙ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት የማዕድ ማጋራት ተከናውኗል፡፡…

በዱባይ እና ዥያሜን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 የዱባይ እና ዥያሜን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በዱባይ በወንዶች የተካሄደውን ውድድር አትሌት አዲሱ ጎበና ሲያሸንፍ÷ ለሚ ዱሜቻ 2ኛ፣ ደጀኔ መገርሳ 3ኛ እንዲሁም አብዲ ፉፋ 4ኛ ደረጃን በመያዝ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በአርመን፣ ሩሲያ፣ ግብጽ፣ ቤላሩስ፣ ጆርጅያ፣ ካዛኪስታን፣ ሞልዶቫ፣ ሞንቴነግሮ ሰርቢያና በሰሜን መቄዶንያ በተለያየ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ…

ገና በሚከበርባት የላሊበላ ከተማ በ23 ዓመታት የታነጹት ቤተ-መቅደሶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርባት ላሊበላ ከተማ በሦስት ምድብ የታነጹ የተለያዩ ቤተ-መቅደሶች ይገኛሉ፡፡ በየዓመቱ ታኅሣስ 29 የገና በዓል በላሊበላ ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ተከታዮች…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዕርድ እንስሣት ዋጋ መረጋጋት አሳይቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሞኑ የበዓል ግብይት ላይ የዕርድ እንስሣት ዋጋ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ መረጋጋት ማሳየቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በሰሞኑ የበዓል ገበያ የዕርድ ሠንጋ ከ40 ሺህ እስከ 110 ሺህ ብር ድረስ እየተሸጠ…

የሰላም ጥሪው ሕዝብና መንግሥትን ያግባባ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በአማራ ክልል ያቀረበው የሰላም ጥሪ ሕዝብ እና መንግሥትን ያግባባ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላም እና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የክልሉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለ225 ወገኖች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው 225 ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማዕድ ያጋሩት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ…

ሕብረተሰቡ በበዓል ሰሞን ሊፈጸሙ ከሚችሉ ወንጀሎች ራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ በመጪዎቹ በዓላት ሊፈጸሙ ከሚችሉ የማታለል እና የማጭበርበር ወንጀሎች ራሱን እንዲጠብቅ ፖሊስ አሳሰበ፡፡ በኢትዮጵያ በበዓላት ሰሞን ሁሉም የቤቱን አቅም ግምት ውስጥ ያስገባ ግብይት መፈጸሙ የተለመደ ተግባር ነው፡፡ በበዓላት…

የባለስልጣን ዘመድ እንደሆኑና ሲሚንቶ አስመጪ ነን በማለት በማታለል ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን ዘመድ እንደሆኑ በማስመሰልና ሲሚንቶ አስመጪ ነን በሚል በማታለል ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት…

ከ2 ቢልየን በላይ ቡና፣ ከግማሽ ቢልየን በላይ ፍራፍሬ እና ከ400 ሚልየን በላይ የሻይ ተክል ዝግጅት ተጀመረ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ከ2 ቢልየን በላይ ቡና፣ ከግማሽ ቢልየን በላይ ፍራፍሬ እና ከ400 ሚልየን በላይ የሻይ ተክል ዝግጅት መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…