Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶስት ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከብሪታንያ፣ ፈረንሳይ እና ሩሲያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ለማጠናከር፣ በቀጠናዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ ለመለዋወጥ እና የጋራ በሆኑ ጉዳዮች…

ተጠባቂው 4ኛው ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በታሪኩ በከፍተኛ የሽልማት መጠን ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በታሪኩ በከፍተኛ የሽልማት መጠን ነገ በገና በዓል ዋዜማ በቀጥታ ሥርጭት እንደሚጀመር ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስታውቋል፡፡ ውድድሩ÷ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 13፣ ምዕራፍ…

በኤሌክትሮኒክ አማራጭ በመገበያየት እራስን ከአጭበርባሪዎች መጠበቅ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ በተቻለ መጠን በኤሌክትሮኒክ አማራጮች በመገበያየት በበዓል ሰሞን በስፋት ከሚስተዋሉ መልከ-ብዙ መጭበርበሮች እራሱን እንዲጠብቅ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ ከግብይት ጋር በተያያዘ በየትኛውም ጊዜ የመጭበርበር ሥጋት…

ሕብረተሰቡ በገና በዓል እሳትና ኤሌክትሪክ ኃይል ሲጠቀም ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ የፊታችን እሁድ ከሚከበረው የገና (ልደት) በዓል ጋር በተያያዘ እሳትና የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጮችን ሲጠቀም ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ ሁሉንም ሥራዎች በተመሳሳይ ጊዜ ጎን ለጎን…

በሲዳማ ክልል የበዓል ወቅት የእርድ እንስሳት ዋጋ የተረጋጋ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገና (ልደት) በዓል ግብይት ጋር ተያይዞ የዕርድ እንስሣት ዋጋ መረጋጋት ማሳየቱን የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመደበኛ ገበያ ባነሰ ዋጋ ምርቶች የሚሸጡባቸው 46 የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች…

በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 3 ሺህ 96 ኪሎ ሜትር መንገድ መጠገኑን የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለጥገና ሥራውም 393 ሚሊየን 741 ሺህ 522 ብር ወጭ መደረጉን ነው የቢሮው ምክትል እና የመንገድ አሥተዳደር…

በተጠናቀቀው 6 ወር 57 ሺህ ይዞታዎች ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት በተጀመረው የ7ኛ ዙር የመሬት ይዞታ ማረጋገጥና ምዝገባ ሂደት 57 ሺህ ይዞታዎችን መመዝገብ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና ምዝገባ መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ግፋወሰን ደሲሳ…

በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚከናወን የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታር ግንባታ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች የሚተገበሩ የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታር ግንባታዎችን ለማስጀመር ከአራት ሀገር በቀል ተቋራጭ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በመስኖና ቆላማ…

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች በአዲስ አበባ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ ተገንብተው አገልግሎት እየሠጡ ያሉ ትላላቅ ፕሮጀክቶችንና ሰውተኮር ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝታቸው በኋላም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የባሕር በር ስምምነት መፈረሙ ሀገራዊ ስኬታችን በድል እየደመቀ መሄዱን ያሳያል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር በር ማግኘት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሠነድ ከሶማሊ ላንድ ጋር መፈረሙ ሀገራዊ ስኬታችን በድል እየደመቀ መሄዱን አመላካች ነው ሲሉ አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ…