Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና እንቅስቃሴ፣ በወቅታዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በጥንቃቄ አከናውኗል አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በከፍተኛ ጥንቃቄ ማከናወኑን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጋር ባደረጉት ውይይት÷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም…

በኦሮሚያ ክልል ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ግንባታ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 227 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን አዳዳስ የመገድ ግንባታ መከናወኑን…

ከ12 ሺህ በላይ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከ12 ሺህ ለሚልቁ የአገልግሎት ጥያቄዎች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የተሰጠው በምርት ጥራት የፍተሻ ላቦራቶሪ፣ በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን…

የ502 መስሪያ ቤት ኃላፊዎችን ስም የያዙ ማህተሞችን ጨምሮ የወንጀል ድርጊት ይፈጸምባቸው የነበሩ ቁሳቁሶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ502 መስሪያ ቤት ኃላፊዎችም ስም ይዘው የተዘጋጁ ሀሰተኛ ማህተሞችን ጨምሮ የወንጀል ድርጊት ይፈጸምባቸው የነበሩ ቁሳቁሶች ተያዙ። ፖሊስ በአራተኛ ሳምንት ኦፕሬሽን 728 መዝገቦችን ማደራጀቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የአዲስ…

የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተርየነበሩትና የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የነበሩት በሙስና ወንጀል…

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር የነበሩት እና የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የነበሩት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ…

ተሳፋሪን አጉላልተዋል የተባሉ 823 አሽከርካሪዎች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተሳፋሪን አጉላልተዋል የተባሉ 823 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎች ከ596 ሺህ ብር በላይ ተቀጡ፡፡ የገንዘብ ቅጣት ከተላለፈባቸው በተጨማሪ በምክር የታለፉ መኖራቸውን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ምክትል…

በአዲስ አበባ 210 ሺህ 586 አጠቃላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 210 ሺህ 586 አጠቃላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ማከናወኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ከላይ የተጠቀሰው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ የተከናወነው በወቅቱ፣…

የሀርቡ ነዋሪዎች ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት በመፈረሟ ደስታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ ነዋሪዎች ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊላንድ ጋር በመፈራረሟ በአደባባይ በመውጣት የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የተገኙት የከተማዋ ነዋሪዎችም ኢትዮጵያ የባሕር በር…

የጤና ሚኒስቴር የእናቶችና ጨቅላ ሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ ስኬትማ ሥራ መከናወኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የእናቶችን እና የጨቅላ ሕጻናትን ሞት በመቀነስ ረገድ ባከናወነቻቸው በርካታ ሥራዎች ስኬት ማስመዝገቧን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለአብነትም ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት በሕይወት ከሚወለዱ 100 ሺህ ጨቅላ ሕጻናት መካከል 1 ሺህ…