Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ኦሮሚያ ባንክ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የኦሮሚያ ባንክ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የፈረሙት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና የኦሮሚያ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ስድስት ወር 6 ነጥብ 857 ቢሊየን ብር ሐብት ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ መስጠቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ፈቃድ የተሠጠባቸው ዘርፎችም ግብርና፣ ኢንዱስትሪ እና አገልግሎት…

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር 54 ሺህ 288 ወገኖች ከጎዳና መነሳታቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎዳና የሚገኙ ወገኖችን ለማንሣት እንደ ሀገር እስካሁን በተከናወነው ሥራ የተነሺዎች ቁጥር ከነበረበት 39 ሺህ 82 ወደ 54 ሺህ 288 ከፍ ማለቱን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመትም 19 ሺህ 756…

ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ለነዳጅ ድጎማ መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ድጎማ መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ እስከ ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ለድጎማ ወጪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ እንዲሁም ባለፉት ሥድስት ወራት÷ 1 ሚሊየን 151 ሺህ 503 ነጥብ 769…

አቶ ኦርዲን በድሪ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሟ ደስታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር በመፈራረሟ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ…

በአማራ ክልል ገበያውን ለማረጋጋት 600 ሚሊየን ብር ተመድቦ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ገበያውን ለማረጋጋት 600 ሚሊየን ብር ተመድቦ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ እንደ ክልል የተከናወኑ የገበያ ማረጋጋት ሥራዎች በጎንደር ከተማ እየተገመገሙ ነው።…

ኮንትሮባንድና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል ያለመ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የጸረ- ኮንትሮባንድ የንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ ላይም የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ…

ለአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የኃላፊነት መንፈስ የነዋሪውን ፍላጎት ማርካት የሚያስችል የአመራር ቁመና ለመፍጠር ያለመ ስልጠና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እየተሰጠ ነው፡፡ የአስተዳደሩ ስትራቴጂክ ግቦች ተብለው ከተያዙት የብልፅግና ተምሳሌት፣…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ 81 ሺህ ሄክታር በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ ለማልማት ከታቀደው ውስጥ 81 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት÷ በመስኖ የመጀመሪያው ዙር 121 ሺህ ሄክታር ለማልማት እየተሠራ ነው፡፡…

ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ መዘጋጀታቸውን የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ እንቁላል፣ ዶሮና የወተት ተዋፅዖ በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ መዘጋጀታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚዎች ገለጹ፡፡ የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር የቤተሰባቸውን የምግብ ዋስትና…