የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ኢትዮጵያውያን በባህር በር ጉዳይ የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ወጥቶ በባህር በር ጉዳይ የበኩሉን አስተዋፅዖ ሊያደርግ እንደሚገባ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ ስብራትን በመጠገን ምርታማነትን ለማሣደግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ውጤት እያስገኙ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ ስብራትን በመጠገን ምርታማነትን ለማሣደግ በመንግሥት ስትራቴጅክ እቅድ ወጥቶ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የተሳካ ውጤት እያስገኙ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በኢኮኖሚ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ገባ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ዛሬ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ ጅግጅጋ በሚገኘው ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊ ሲደርስም በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት ለቀጣናዊ ውህደት ጉልህ ሚና አለው – አምባሳደር ጀማል ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት ለቀጣናዊ ውህደት፣ ሰላም እና ብልፅግና ጉልህ ሚና አለው ሲሉ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያን የባህር በር የማግኘት ፍላጎት እውን የሚያደርግ፣ የባህር በር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከበዓላት ጋር በተያያዘ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይኖር እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና (ልደት) እና ጥምቀት በዓላት የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት የተቀናጀ ስራ እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰውነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለበዓል ገበያ የምርት እጥረት እንዳይኖር በቅንጅት እየተሠራ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና (ልደት) እና ጥምቀት በዓላት አስፈላጊ የሆኑ ምርቶች አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዓላቱን ታሳቢ ያደረገ መነሻ ዕቅድ ተዘጋጅቶ÷ ለዋጋ ንረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውኃ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቅተዋል ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ500 ሺህ በላይ ወገኖችን መድረስ የቻሉ 2 ሺህ 618 የውኃ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ መሐመድ ኑራ (ኢ/ር) ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁለቱ ም/ቤቶች አፈ-ጉባዔዎች በሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች መድረክ ለመታደም ወደ ሐረር አቀኑ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ነገ በሐረር ከተማ በሚጀመረው ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ መድረክ ላይ ለመታደም ወደ ሥፍራው አቅንተዋል፡፡ ከሁለቱ ምክር ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች የስምምነት ሠነዱ መፈረሙን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ስነ-ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ ተቋማት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሊላንድ ጋር መፈራረሟ ተከትሎ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ተቋማት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ…