Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ብሪክስን በይፋ በአባልነት ትቀላቀላለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም በጆሃንስበርግ በተካሄደው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባዔ ኢትዮጵያ የአምስት ሀገራት ጥምረት የሆነውን ማኅበር ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ግብጽ፣ የተባበሩት…

የወተት ምርት፣ የዶሮና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት አምጥቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም የወተት ምርት፣ የዶሮ እና የሥጋ ምርት መጠን በዕቅዱ መሠረት ጥሩ ውጤት ማምጣቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሌማት ትሩፋት የወተት፣…

አፍሪካውያን በዓለም መድረክ የጋራ ድምጻቸው እንዲሰማ በቅንጅት መሥራት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን በዓለም መድረክ የጋራ ድምጻቸው እንዲሰማ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እና የአፍሪካ የፋይናንስ ሚኒስትሮች በቅንጅት መሥራት ይጠበቅባቸዋል ተባለ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ዋና ጸሐፊ ክላቨር…

ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ የሻይ ቅጠል ተክል ልማት እንዲስፋፋ በትኩረት ይሠራል አሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እየተሠራ ያለው የሻይ ቅጠል ተክል ልማት እንዲያድግ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች በጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሕንድ ቨርዳንታ…

የምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን አፈጻጸም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን አፈጻጸም በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ ኮማንድ ፖስቱ በወቅታዊ የአካባቢው ሰላምና ደኅንነት ሁኔታዎች ላይ ግምገማ እያካሄደ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የግምገማውን መጠናቀቅ ተከትሎም…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸው የጋራ በሆኑ ወቅታዊ፣ ሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…

በአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ ዐቅማቸው እንዲንቀሳቀሱ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ ዐቅማቸው ወደ ሥራ እንዲገቡ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን ተናገሩ፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በጎንደር ከተማ በኢንቨስትመንት መንደሮች የሚገኙ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን…

ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ግዥ ተፈፅሞ እየተጓጓዘ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ግዥ ተፈፅሞ እየተጓጓዘ መሆኑን አማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው አስታወቁ፡፡ ተገዝቶ ወደብ ከደረሰው 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ውስጥ 718…

በትግራይ ክልል 800 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበጋ መስኖ ልማትና ለ2016/17 ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 800 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኢያሱ አብርሃ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አዲሱን የዓባይ ድልድይ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን አዲሱን የዓባይ ድልድይ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት…