የሀገር ውስጥ ዜና የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮይሻ የገበታ ለሀገር ሥር የለማው የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሰላም ጥሪውን ተከትሎ 251 ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከል ገቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባመ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጭስ ዓባይ፣ በወረታ እና በአዲስ ዘመን አካባቢዎች የነበሩ 251 ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ፡፡ የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በአቅራቢያቸው ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ በዚህም መሰረት፦ 1. አቶ አሽኔ አስቲን --- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የሕዝብ ግንኙነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓልሸባብ ከፍተኛ አመራር ማኣሊም አይማን መገደሉ ተሰማ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ዓልሸባብ ከፍተኛ አመራር ማኣሊም አይማን በአሜሪካ ኃይሎች ድጋፍ የሶማሊያ ጦር ባካሄደው ዘመቻ መገደሉ ተሰምቷል፡፡ ማኣሊም አይማን በሶማሊያና በአካባቢው ሀገራት የተለያዩ የሽብር ጥቃቶችን በመምራት አስፈጽሟል በሚል ሲታደን መቆየቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ዶላር መገኘቱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶችን ችግር ለመፍታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ”የባሕር በር የልማት በር” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ''የባሕር በር የልማት በር" በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዳምጠው ዳርዛ (ዶ/ር) በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እንዴት ምላሽ ያግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በሀገር ቤት የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያሣድግ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በሀገር ቤት የተፈጠሩ ዕድሎችን መጠቀምና ተሳትፎውንም ማጠናከር እንደሚገባው ተመላክቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር በጄኔቭ ባደረጉት ውይይት÷ ዳያስፖራው በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ70 ዓመቱ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ያዩት አቶ ዮሐንስ አዲሴ በ70 ዓመታቸው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ለመማር ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ በአቀባበሉ ላይም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ የሚሠሩ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ የሚሆኑበት ሁኔታ እንዲመቻች ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ እየሠሩ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ ሊሆኑ የሚችሉበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው ተጠየቀ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከሀገሪቱ የሠራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኒብራስ መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ5 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ወደ ማዕከሎች መግባታቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5 ሺህ 216 ታጣቂዎች ሰላምን መርጠው ወደ ማዕከሎች መግባታቸውን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ÷ ከሕዝብ የተነሳውን ጥያቄ መሠረት በማድረግ መንግሥት የሰላም…