Fana: At a Speed of Life!

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የሕዝቦችን ትስስር በይበልጥ ማጎልበት እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቦችን ጠንካራ ትስስር በይበልጥ በማጎልበት በአጎራባች ክልሎች ወሰን አካባቢ የሚከሰቱ የወሰን ጉዳዮችን በጋራ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መፍታት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)…

ባለፈው ክረምት ከተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ ያህሉ መጽደቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በክረምት ወቅት ከተተከሉት 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ውስጥ 85 በመቶ ያህሉ መፅደቃቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት ከተተከሉት መካከልም 57 በመቶ ለጥምር ደን እና የፍራፍሬ ችግኞች ቀሪው…

በመስኖ የተደገፈ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን እያሳየ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖ የተደገፈ እና ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ስደተኞች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ተጠልለው ለሚገኙ ስደተኞች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ስደተኞች ተቀብላ እያስተናገደች ቢሆንም ዓለም አቀፍ የረድኤት…

ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ጋር በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ የተመራ ልዑክ ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ጋር በቀጣይ በሚከናወኑ የቴክኒክ ትብብሮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥን ጨምሮ ከፍተኛ አማካሪዎችን እና ዳይሬክተሮችን ያካተተ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለመላው የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ…

የጋዜጠኛ ዓይናለም ባልቻ ሥርዓተ-ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለ25 ዓመታት ያገለገለችው ጋዜጠኛ ዓይናለም ባልቻ ሥርዓተ-ቀብር ዛሬ በቤተል ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ ጋዜጠኛዋ በጣቢያው በልጆች ፕሮግራም ብቻ ለ15 ዓመታት ያገለገለች ሲሆን÷ በ55 ዓመቷም ትናንት ከዚህ ዓለም…

በሁሉም ማዕዘናት የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሐብት ለማስተዋወቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫዎች ያላትን ተዝቆ የማያልቅ የቱሪዝም ሐብት ለማስተዋወቅ መንግሥት በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባሕል፣ ማራኪ መልከዓ-ምድር፣ የተለያየ ዝርያ ያላቸው የዱር እንስሳት፣ ፍል…

በሸገር ከተማ በ293 ት/ቤቶች የተማሪዎች ምገባ በመተግበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ293 የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የምገባ መርሐ-ግብር ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የሸገር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ፊራኪያ ካሣሁን እንደገለጹት÷ የ2016 የትምህርት ዘመን ከተጀመረ ጀምሮ ተግባራዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በውጭ ሀገራት የተወለዱ ሁለተኛው ትውልድ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውጭ ሀገራት የተወለዱ ሁለተኛው ትውልድ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅን…