የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ በትምህርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚፈልግ የሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህር ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር እንዲሁም የሩሲያ የትምህርትና ምርምር ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ሰላምን ለማደፍረስ የሚሠሩ አካላትን በንቃት መከላከል እንደሚጠበቅባቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት አንድነትና መከባበርን ከማስተማር ጎን ለጎን ሰላምን ለማደፍረስ የሚሠሩ አካላትን በንቃት ሊከላከሉ እንደሚገባ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከደበ አስገነዘቡ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ምስረታ በወላይታ ሶዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት መጀመሩን አዳል ኢንዱስትሪ አስታወቀ፡፡ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀቶችን በማምረት የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ለማሟላትና ለወረቀት ግዥ የሚወጣውን የውጪ ምንዛሪ ለማስቀረት እየሠራ መሆኑንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት ተከታታይ ምክክር ያስፈልጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት የሚያስችል ተከታታይ ምክክር እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ እና መደበኛ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው።…
ቢዝነስ በጋምቤላ ክልል ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 43 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጋምቤላ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና አካታች የምክክር ሂደት እንዲኖር የተሳታፊዎች ልየታ መከናወኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካታችና አሳታፊ የምክክር ሂደት እንዲኖር የተሳታፊዎች ልየታ ሥራ በክልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች መከናወኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ የሐይማኖት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ከኮሎራዶ ግዛት የምርጫ ውድድር ተሰረዙ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀጣዩ አመት በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኮሎራዶ ግዛት አይወዳደሩም ተባለ። የኮሎራዶ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትራምፕ በግዛቲቱ የምርጫ ውድድር መሳተፍ አይችሉም ሲል ብይን ሰጥቷል። ለዚህ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ዲሌታ መሐመድ የተመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ልዑኩ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በአጠቃላይ ከባሕር ዳር – ወልዲያ – ኮምቦልቻ ባለ 400 ኪሎ ቮልት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ መፍትሔ ላይ ለመድረስ በቁርጠኝነት ትቀጥላለች – ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሥስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድና በፍትሐዊ ድርድር የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ የመፍትሔ ሀሳብ ላይ ለመድረስ ያላትን ቁርጠኝነት ይዛ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ እና በፍትሐዊ ድርድር የሶስቱን ሀገራት ጥቅም…