Fana: At a Speed of Life!

ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ሀገር ዜጎች በመስጠት ወንጀል የተጠረጠሩ 60 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ሀገር ዜጎች በመስጠትና ሠነድ አልባ ሰዎችን ወደ ውጭ ሀገር በመላክ በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 60 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ ወራበት ሻማ ቀበሌ በሚገኝ ወንዝ ድልድይ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ ረፋድ ላይ ከወላይታ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ወደ…

ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ በቀረበባቸው ሰራተኞች ላይ ምስክር መስማት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 2 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሰራተኞች ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ምስክር መስማት ተጀመረ። ምስክር መስማት የጀመረው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

ዓየር ኃይል በውጊያ መሠረተ-ልማት ግንባታ ያከናወናቸው ተግባራት ግዳጅን በብቃት ለመወጣት የሚያስችሉ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን ዘመናዊ ዓየር ኃይል ለመገንባት በውጊያ መሰረተ-ልማት ግንባታ ረገድ የተሠሩ ሥራዎች ግዳጅን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ መሆናቸውን የዓየር ኃይል አባላት ገለጹ፡፡ በተለይም ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተሠሩ የሪፎርም…

ኢትዮጵያ በ27ኛው የዓለም የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በሕንድ ኒው ደልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው የዓለም የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ኢትዮጵያን በመወከል በበጉባዔው ላይ…

የፊታችን ታኅሣስ 7 ቀን በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ምክክር እንደሚያደርግ ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ታኅሣስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በመላው ዓለም ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር…

የትምህርት ሚኒስቴር ከጣሊያን አቻው ጋር የትብብር መግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር እና የጣሊያን ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና መስክ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የትብብር መግባቢያ ሥምምነት ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የጣሊያኑ አቻቸው ጁሴፔ…

ቪክተር ኦሲሜን የአፍሪካ ኮኮብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ናይጄሪያዊዉ የናፖሊ አጥቂ ቪክተር ኦሲሜን የ2023 የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል። በጣሊያን ሴሪ አ የ2022/23 የውድድር ዘመን ኦሲሜን የስኩዴቶው ሻምፒዮን ከሆነው ናፖሊ ጋር ምርጥ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን፥ 26 ጎሎችን በማስቆጠር የሴሪ…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ የዓለም ምርጥ አትሌት ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ ከስቴዲየም ውጭ ባሉ ውድድሮች ባሳየችው ድንቅ የሆነ ብቃት የዓመቱ ምርጥ አትሌት መባሏን የዓለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል። አትሌት ትዕግስት በሴቶች ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት እንደሆነች ይታወቃል።…