Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ የሐረር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ የልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።…

የተራዘመው የአዲስ አበባ ደርቢ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የ7ኛ ሣምንት ተስተካካይ ጨዋታ  ታኅሣስ 20 ቀን 2016 እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡ ጨዋታው የሚካሄደው ከቀኑ 9:00 ላይ በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

መከላከያ በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣ ተቋም ነው – ጀኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሺህዎች ሞተው ሺህዎች ቆስለው በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣ ተቋም ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አስገነዘቡ፡፡ የዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አካል የሆነ የፓናል ውይይት ቢሾፍቱ…

886 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ሆኖ የቀረበው የአሜሪካ ወታደራዊ በጀት በምክር ቤቶቹ ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀጣዩ አመት ወታደራዊ ረቂቅ በጀት 886 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ሆኖ ቀረበ። ረቂቅ በጀቱ ለዩክሬን የሚሰጥ 300 ሚሊየን ዶላር እርዳታን በተጨማሪነት ያካተተ መሆኑም ታውቋል። የአሜሪካ ኮንግረስ እና የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱ…

ቻይናውያን በወዳጅነት ዐደባባይ ጋብቻቸውን እየፈጸሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 12 ቻይናውያን ጥንዶች የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን በወዳጅነት ዐደባባይ እያከናወኑ ነው፡፡ የወዳጅነት ዐደባባይም የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን እያከናወኑ ለሚገኙ ቻይናውያን ጥንዶች መልካም ጋብቻን ተመኝቷል፡፡ #Ethiopia…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ 88ኛውን የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል ቀን ለማክበር ቢሾፍቱ ተገኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 88ኛውን የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል ቀን ለማክበር በቢሾፍቱ ከተማ ተገኝተዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ቢሾፍቱ በሚገኘው የዓየር ኃይል መኮንኖች ክበብ ሲደርሱ ወታደራዊ አቀባበል…

ኢትዮጵያ በተመድ የፀረ-ሙስና ስምምነት የአባል አገራት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ አትላንታ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀረ-ሙስና ስምምነት የአባል ሀገራት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ…

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ውጤታማ ለማድረግ የተለየ ትኩረት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደቡብ ምዕራብ ክልል የሚገኘውን ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 የስኳር ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ቡድን አስተባባሪ አቶ ኢያሱ ዛላ በፕሮጀክቱ ዙሪያ ያለውን ችግር በአንድ ጊዜ መፍታት…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ትብብራቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ቫለሪ ጓርኔሪ ጋር ዛሬ በጄኔቫ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል፡፡ በጄኔቫ እየተካሄደ ከሚገኘው 2ኛው ዓለም አቀፍ የሥደተኞች ፎረም ጎን ለጎን…

ለኢትዮጵያ የፓስፖርት ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል የተባለ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የፓስፖርት ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን አመላካች የተባለለት ሥምምነት በዛሬው ዕለት በተለያዩ ተቋት መካከል ተፈርሟል፡፡ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት፣ ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ አክስዮን ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…