የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች እና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ለሚ እንጀራ ፋብሪካን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ለሚ የእንጀራ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸውን ሴቶች አበረታተዋል፡፡ ፋብሪካው ለሴቶች የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል። በዚህም የሸዋል ኢድ በዓል ሀገራችን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበ 5ኛ ቅርስ ያደርገዋል። ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ብናልፍ አንዷለም በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውን የስፖርት ትጥቅ ማምረቻ ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውን ካርቪኮ ኢትዮጵያ የተሰኘ የስፖርት ትጥቅ ማምረቻ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት እንደተገለጸው÷ ፋብሪካው የስፖርት ትጥቆችን በማምረት ለአውሮፓ ገበያ በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡ እንደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሀሰን በዐርባ ምንጭ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በዐርባ ምንጭ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ወደ ዐርባ ምንጭ ከተማ ያቀኑት÷ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ በተዘጋጀው 4ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሔደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዘርፎችን ዕድገት ለማፋጠን ሥራ አጥነትን መቀነስ ይገባል…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት በጂግጂጋ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በጂግጂጋ ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በወንዶች በተደረገው የሩጫ ውድድር ከጅግጅጋ አትሌቲክስ ፕሮጀክት የተወከለው አትሌት አሕመድ መሐመድ 1ኛ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ቻም ኡጋላ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አቅርበዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ፑቲን ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያና ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሰረቱ 125…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮማንድ ፖስቱ ከቡሬ ከተማና አካባቢ ነዋሪዎች ጋር ተወያየ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስት ከቡሬ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ ውይይቱንም÷ የኮሩ አዛዥ እና የምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ብርጋዲየር ጄኔራል መለስ መንግስቴ፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የቡና ምርት መሰብሰቡን አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የቡና ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን እና እስካሁን ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አፈፃፀሙ በምርት መጠንና ፍጥነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝትና የጉባዔ ተሳትፎ አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ ስኬታማ እና አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጠቅላይ…