Fana: At a Speed of Life!

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር የፌዴራል ሥርዓትን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር ሕብረ ብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓትንና ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን…

ርዕሳነ-መሥተዳድሮችና ከንቲባዎች ጂግጂጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ከንቲባዎች ጂግጂጋ ገብተዋል፡፡ ርዕሳነ-መሥተዳድሮቹና ከንቲባዎቹ ጂግጂጋ ሲገቡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት ሀገር አቀፍ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ሕዳር፣28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት ሀገር አቀፍ ሲምፖዚዬም በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በሲምፖዚዬሙ ሚኒስትሮች፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አመራሮች፣ የክልል ርዕሳነ መሥተዳድሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም÷ በዓሉ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ላይ የተመሠረተውን የብሔራዊነት ትርክት የምንገነባበት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስለጣኑ ዋና ዳይሬክተር መለሰ ኪዊ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በአራት ወራት ውስጥ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን…

በባሕር ዳር ከተማ በሐሰተኛ ማኅተሞች ማስረጃዎችን ሲሰጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሐሰተኛ ማኅተሞችን በመጠቀም የተለያዩ ማስረጃዎችን ሲሰጡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በከተማ አሥተዳደሩ ግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ 143 ልዩ ልዩ ማኅተሞች እንዲሁም 112…

4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው 4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ሥልጠናው “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር ዐቀፍ ደረጃ በተለያዩ ማዕከላት ለመንግሥት አመራሮች ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ከሥልጠናው ጎን…

ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡ የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 8ኛው የዞን 3 አፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና በማስተርስ ዋና ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ…

በአማራ ክልል ታጣቂዎች መንግሥት የሰጠውን የሰላም ዕድል በመጠቀም ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሕግ ማስከበር የመጣውን ለውጥ ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር በልዩ ትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተመላከተ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የሕዝብ ግንኙነትና የአደረጃጀት ዘርፍ ዋና አማካሪ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ…

የብልጽግና ፓርቲ የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የብልጽግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡  ብልጽግና በትኩረት እና በልኅቀት እፈፅማቸዋለሁ ብሎ ከያዛቸው አምስት የልማት መስኮች የቱሪዝም ዘርፍ አንዱ መሆኑን የፓርቲው…