የሀገር ውስጥ ዜና ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል የማስፋት ጥረቱ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል ለማስፋት የሚደረገው ጥረት በግሉ ዘርፍም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመላከተ፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ማዕከል ያዘጋጀው 2ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና በትምህርትና ስልጠና ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርትና ስልጠና እንዲሁም በምርምር ዘርፎች ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍና ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢትዮጰያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ። የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት 10ኛ የምስረታ በዓሉን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስለት በማስፈራራት ንብረት የዘረፉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሳፈረችበት በተለምዶ ባጃጅ እየተባለ በሚጠራው ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ውስጥ በስለት አስፈራርተው ንብረቷን ዘርፈው የተሰወሩ ሦስት ተከሳሾች በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዕዙ አመራሮች ከምሥራቅ ጉጂና ምሥራቅ ቦረና ዞኖች የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከምሥራቅ ጉጂ እና ከምሥራቅ ቦረና ዞኖች አመራሮች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የዞኖቹን ሰላምና ደኅንነት ሲያውኩ እና የሕዝቡን መደበኛ ሕይወት ሲያናጉ በነበሩ ሕገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ በሰራዊቱና…
የሀገር ውስጥ ዜና 18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች ቀን ለማክበር እንግዶች ወደ ጂግጂጋ እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር እንግዶች ወደ ጂግጂጋ ከተማ እየገቡ ነው፡፡ 18ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ በሶማሌ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ብዝኃነትን በእኩልነት በሚያስተናግድ መልኩ መቃኘት አለበት ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ብዝኃነትን በእኩልነት የሚያስተናግድ የፖለቲካ ቅኝትን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ከነገ ጀምሮ በጅግጅጋ ከተማ ለአምስት ተከታታይ ቀናት "ብዝኃነትና እኩልነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት – አቶ ደሳለኝ ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያጋጠመውን ችግር ለመፍታትና የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት በመተግበር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት እንደሚጠበቅበት ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት፣ ልምድና ክኅሎት ይዞ በአካባቢው ተግባራዊ በማድረግ ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት ራሱን ዝግጁ ማድረግ አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አዳም ፋራህ አስገነዘቡ። አቶ አደም ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዲስ አበባ እየተገነቡ የሚገኙ የጤና ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አሶሳ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል። አፈ ጉባዔው አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች አቀባበል…