Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ ቡዜና አልከድር የጉባዔውን አጀንዳዎች አስተዋውቀዋል። አጀንዳዎቹም ፦ 1ኛ. የምክር ቤቱ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በ3ኛው የፓን አፍሪካ የሰላም ባህል ፎረም ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በአንጎላ በተካሄደው 3ኛው የፓን አፍሪካ የሰላም ባህል ፎረም ላይ ተሳትፈዋል። ፎረሙ በአፍሪካ ህብረት እና አንጎላ ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ጋር በጥምረት የተዘጋጀ መሆኑ…

ምክር ቤቱ ከኮሪያ ልዑክ ጋር በሚሠራባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከኮሪያ ልዑካን ቡድን ጋር በቀጣይ በሚሠሩባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ በሊ ሔኢሲኦክ የተመራ የኮሪያ የልዑካን ቡድን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴዔታ ምኅረቱ ሻንቆ…

በብዛት በሴቶች ላይ የሚከሰተው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ሥርዓት አካላትን (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ ህመም ነው። አብዛኞቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች እና የሽንት ፊኛን እንደሚያጠቁ…

ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ጉዳዮች መሪ ሥራ…

አሥተዳደሩ ከሸገር ከተማ ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና የሸገር ከተማ አሥተዳደር የተቀናጀ ዲጂታል የመሬት ምዝገባን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሥምምነቱን የፈረሙት የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ እና የሸገር…

ሚኒስቴሩ ከ21 ኩባንያዎች ጋር ለመሥራት በሚያስችሉት ጉዳዮች ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከፈረንሳይ የግል ኩባንያዎች ማኅበር ከተወከሉ 21 ኩባንያዎች ከተውጣጡ 30 የልዑካን ቡድን ዓባላት ጋር ተወያየ፡፡ በውይይቱም÷ የኢትዮጵያና ፈረንሳይን ግንኙነት በኢንቨስትመንት ዘርፉ ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ልዑኩ…

በእነወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ ዝርዝር ላይ የሟቾችና የተጎጂዎች ዝርዝር ተካቶ ክሱ ተሻሽሎ እንዲቀርብ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት በእነወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ ዝርዝር ላይ የሟቾች እና የተጎጂዎች ስም ዝርዝር ተካቶ ክሱ ተሻሽሎ እንዲቀርብ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ- ሽብርና ሕገ- መንግሥታዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቸውም÷ ሁለቱ ወገኖች በሕክምና ዘርፍ፣ በቱሪዝም አገልግሎት፣…

የከተሞችን ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ወደ ዲጂታል የማሸጋገር ሥራ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞችን ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዲጂታል የማሸጋገር ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው የመንግሥት የ2016 የመጀመሪያ ሩብ በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ላይ የከተማ…