Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከለሚ እንጀራ ፋብሪካ ጋር ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የለሚ እንጀራ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝታቸው በኋላም ለለሚ እንጀራ ፋብሪካ የተሻለ የገበያ ትስስር መፍጠር…

ተሞክሮዎችን በመቀያየር የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ለውጤት ያበቃሉ – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን እየለማ ያለው የሩዝ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም ባደረጉት ንግግር÷ ልምዶችን በመቀያየር የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ለውጤት እንደሚያበቁ አስገንዝበዋል፡፡…

በአማራ ክልል የተቋረጡ ኢንቨስትመንቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጠረው የሰላም እጦት የኢንቨስትመንት ተቋማት ሥራቸውን ለማቋረጥ ተገድደው መቆየታቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው÷…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲጀምር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን ድጋፍ ተደራሽ የማድረግ ሥራ በፍጥነት እንዲጀምር አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ጠየቁ፡፡ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ካርል ሰኩ ጋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል – እዮብ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ…

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት የቆየውን ግንኙነት በይበልጥ ያሣደገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ያለውን በመቻቻል፣ መግባባትና መከባበር ላይ የተመሠረተ ግንኙነት ያስቀጠለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ኢትዮጵያ ማሊን በደርሶ መልስ 6 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የማሊ አቻውን በደርሶ መልስ ጨዋታ 6 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 3ኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ…

ፈተናዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚገባው በብልጽግና ፓርቲ የዐቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ሙሳ አሕመድ ገለጹ፡፡ 3ኛ ዙር ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ አመራሮች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስቴር የጋራ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ዙር የኢትዮ-ጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስቴር የጋራ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በጂቡቲ እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ በኩል በብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ አናጋው የተመራ ልዑክ እየተሳተፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከቴክኒካል…

በፓኪስታን ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አማካኝነት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈውን ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ የማስተዋወቅ ሥነ- ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ÷ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር እና የፓኪስታን…