የሀገር ውስጥ ዜና ለእውነተኛ ሠላም መንግሥትና ሕዝብ በጋራ እየሠሩ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእውነተኛ ሠላም መንግሥት እና ሕዝብ በጋራ እየሠሩ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…
ስፓርት የፊፋ ዋና ፀሐፊ ለሥራ ጉብኝት ድሬዳዋ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዋና ፀሐፊ ፋጡማ ሳሞራይ ለሥራ ጉብኝት ማምሻውን ድሬዳዋ ገብተዋል፡፡ ዋና ፀሐፊዋ ማምሻውን ድሬዳዋ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የአስተዳደሩ ካቢኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም እያደረገች ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አስገነዘበ፡፡ በቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ሸዊት ሻንካ የተመራ ቡድን የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕግ ቁጥጥር ስር ለነበሩ አካላት ሲሰጥ የቆየው የተሃድሶ ስልጠና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በሁከትና ግርግር ተጠርጥረው በሕግ ቁጥጥር ስር ውለው ለነበሩ አካላት ሲሰጥ የቆየው የተሃድሶ ስልጠና ተጠናቋል። የክልሉን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስና የሕዝቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ- ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ም/ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን የተከታተሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች የቋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክክር ሊፈታ የሚችል የሕዝቦች ጥያቄ የፀረ-ሰላም ኃይሎች መጠቀሚያ ሊሆን አይገባም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውይይትና በምክክር ሊፈታ የሚችል የሕዝቦች ጥያቄ የፅንፈኛ እና የፀረ-ሰላም ኃይሎች መጠቀሚያ ሊሆን እንደማይገባ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢና የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታሪክ ምሁራን የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁራን እና የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየም ግንባታን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝታቸው ጎን ለጎንም ምሁራኑ የመላው አፍሪካውያን ኩራት የሆነው የዓድዋ ሙዝየም ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) የመከላከያ ማስረጃ ማሰማት ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ)ን ጨምሮ 10 ተከሳሾች በዛሬው ዕለት የመከላከያ ማስረጃ ማሰማት ጀምረዋል፡፡ የሰው መከላከያ ማስረጃ ማሰማት የጀመሩት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ-…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳስፖራው ለሀገራዊ ምክክሩ የበኩሉን ገንቢ ሚና እንዲጫወት ያለመ መድረክ ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳስፖራው ማኅበረሰብ በሂደቱ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግና ለሀገራዊ ምክክሩ የበኩሉን ገንቢ ሚና እንዲጫወት ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ያለመ መድረክ የፊታችን ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው፡፡ በሀገር ውስጥ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው እንደገለጹት÷ የመግባቢያ ሠነዱ በዩኒቨርሲቲው…