Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው የቡና ሣምንት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከኢንተር-አፍሪካ ቡና ድርጅት ዋና ጸሐፊ አምባሳደር ሰሎሞን ሩታጌ ጋር ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ የካቲት 2024 በምታዘጋጀው የቡና ሣምንት ላይ መከሩ፡፡ ዐውደ-ርዕዩን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን፣…

አቶ ደመቀ ከደቡብ ኮሪያ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የደቡብ ኮሪያ ልዩ መልዕክተኛ ሃክ ቼል ሺንን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም የኢትዮጵያና የደቡብ ኮሪያ ግንኙነት በይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ…

ቦርዱ በህግ ጥላ ሥር ስላሉ ተጠርጣሪዎች ሁኔታ ምልከታና ምርመራ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአማራ ክልል ከተፈጠረው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በህግ ጥላ ሥር ስላሉ ተጠርጣሪዎች (እስረኞች) ሁኔታ ምልከታና ምርመራ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ምልከታና…

በመስከረም የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት የአየር ሁኔታው ለግብርና ሥራ ምቹ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት የሚኖረው የአየር ሁኔታ ለግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የአየር ሁኔታው ቀደም ብለው ለተዘሩ፣ ፍሬ በመያዝ ላይ ለሚገኙና ዘግይተው ለተዘሩ እንዲሁም…

በ2016 ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ መርሐ ግብር ጋር በመተባባር በ2016 ዓ.ም ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ሚኒስቴሩ…

አብሮነት የድል መሰረት ነው – አትሌቶች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሮነት በሁሉም የስራ መስክ የድል መሰረት ነው ሲሉ በ19ኛው የቡዳፔስት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳታፊ አትሌቶች ተናገሩ። ዛሬ የአብሮነት ቀን "በሕብር የተሰራች ሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ በመላ ሀገሪቱ ተከብሯል፡፡ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2016 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው “በፈጣሪ ቸርነት 2015ን አልፈን ወደ አዲሱ ዘመን ደርሰናል ፤ ኢትዮጵያም በውጣ ውረድ ውስጥ እያሸነፈች…

የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አብሮነት እንዲጎለብት ሚናቸውን እንደሚወጡ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የአብሮነት እሴት እንዲጎለብት ሚናቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ “በህብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአብሮነት ቀን ምክንያት በማድረግ አስተያየታቸውን…

“ጠቃሚውን በማጠናከር አዲሱን ዓመት መቀበል አለብን” – አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የአብሮነት ቀን “በህብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑን አስመልክቶም…