የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የጋራ አጀንዳችን ነው – ምክር ቤቱ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ፣ የልማትና የሰላም ግንባታ ጉዳይ የጋራ ሀገራዊ አጀንዳችን ሆኖ ይቀጥላል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ እንዳሉት÷ የፖለቲካ አስተሳሰብ ልዩነቶች…
Uncategorized የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከመስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡ መርሐ ግብሩ ሲጀመር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15ኛው የፌደራል፣የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የፌደራል፣ የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በዛሬው ዕለት ተካሄደ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጉባኤው ዓላማ ከ10 ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በሰጡት መግለጫ÷ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በክልሉ በቋራ ወረዳ ሐምሌ 7 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና “በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል” የሚለው አረዳድ የተሳሳተ ነው – ጤና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል በሚል የተሳሳተ ግንዛቤ እና የኬሚካል አጎበር አለመጠቀም ችግሮች መኖራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የአህጉር አቀፉ የወባ ቁጥጥር ማህበር በኢትዮጵያ የሚካሄደው 9ኛው የአህጉር አቀፍ የወባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሐሳብ ለብፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በስልጠናው ላይ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የሠራተኞች ዲጂታል መታወቂያ በመንግሥት ተቋማት ሊተገበር ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የሠራተኞች ዲጂታል መታወቂያ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ የመንግሥት ተቋማት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ሥራውን በጋራ ለማከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የአረጋውያን መጠለያ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የአረጋውያን መጦሪያ፣ መጠለያና እንክብካቤ ማዕከል ተመረቀ፡፡ ማዕከሉ ለ730 አረጋውያን እንክብካቤ የማድረግ አቅም አለው መባሉን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ማዕከሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተመሳሳይ የጥራት ደረጃ ትምህርትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና ተደራሽነትን ለማስፈን ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የ2016 የትምህርት ዘመን አጀማመርን አስመልክቶ ከርዕሳነ መምህራን ጋር ውይይት አድርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ104 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦትን ለማሻሻል የሚያግዝ የ104 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ፈንድ ማጽደቁን አስታወቀ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያጸደቀው የገንዘብ ድጋፍ 52 ሚሊዮን ዶላሩ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የተገኘ…