ዓለምአቀፋዊ ዜና በሞሮኮ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 በተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ እንዲሁም ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ደግሞ 1 ሺህ 204 መድረሱን አና ዶሉ ዘግቧል፡፡ አደጋውን ተከትሎም የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የ5 ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5 ጂ) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ እደገለጹት÷ የ5 ጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ በንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል እንዲደረግ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ምክንያት የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የማይሠጡ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል በማድረግ ለኅብረተሰቡ አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አሳሰቡ፡፡ የሲዳማ ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ የ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ በጃፓን ድጋፍ የተገዙ 79 ማሽኖችን ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጃፓን መንግስት በሰጠው ድጋፍ የተገዙ 79 ለመንገድ ጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችንና ከባድ ተሽከርካሪዎች መረከቡን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ “ለከተማችን ሁሉን አቀፍ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንዚን እና ናፍጣ አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ የምርት ጭማሪ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንዚን ምርት አቅርቦት ላይ 8 በመቶ እና በናፍጣ ላይ ደግሞ የ5 በመቶ የምርት ጭማሪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በ2015 ዓ.ም 3 ነጥብ 9 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን መሠራጨቱን እና በ2016 ዓ.ም 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ “የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን” አሉ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማችንና አንድነታችንን በማጠናከር የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። መስራች ጉባኤውን ዛሬ በካራት ከተማ ያካሄደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ምክንያት በማድረግ በተካሄደ ግምገማ 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ እንዲሁም 55 አመራሮች አዲስና የሽግሽግ ሹመት መሰጠቱን ነው አቶ ኡሞድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት እየተሠራ ነው – የሐረሪ ክልል አመራሮች ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ሐረሪ ክልል አመራሮች ተናገሩ፡፡ የአምራችነት ቀን በሐረሪ ክልል “ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉ ስራዎችን በማስፋት የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በክልሉ የአምራችነት ቀን "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፍቷል፡፡ ጳጉሜን 4 ከሸማችነት ወደ አምራችነት በሚል መሪ ስያሜ በከተማ አቀፍ ደረጃ የአምራችነት ቀን እየተከበረ ይገኛል። በኤግዚቢሽንና ባዛሩ መክፈቻ መርሐ-ግብር…