Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተቸገሩ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ የበዓል ስጦታና ማዕድ ማጋራቱን አስታወቀ፡፡ ዛሬ "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የበጎነት ቀን መልካም ተግባራትን በማድረግ እየተከበረ ነው፡፡ የውጭ ጉዳይ…

የበጎነት ቀን በጋምቤላ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎነት ቀን በጋምቤላ ክልል "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ በጎ ተግባራትን በማከናወን፣ ለሀገርና ለወገን የሚበጀውን በማድረግ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ያለው ለሌለው በማካፈልና የተቸገሩ…

የበጎነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ እየተከበረ ያለው በጎ ተግባራትን በማከናወን ነው፡፡ ዕለቱ "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ ለሀገርና ለወገን የሚበጀውን በማድረግ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

601 የጥናትና ዲዛይን ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 የበጀት ዓመት በፌደራልና ክልሎች 301 ሺህ 664 ሄክታር ማልማት የሚችሉ 601 የጥናትና ዲዛይን ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸውን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ8 ክልሎች 230 ሺህ 964 ሄክታር የሚያለሙ 594 ፕሮጀክቶች…

ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነጻነት መጠበቅ በየዘመኑ ጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነትን ከፍለዋል – ወይዘሮ ማርታ ሊዊጂ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነጻነት መጠበቅ በየዘመኑ ጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነትን ከፍለዋል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ማርታ ሊዊጂ ገለጹ። በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር በሚል መሪ ሀሳብ ጳጉሜ 2 የሚከበረውን የመስዋትነት ቀን አስመልክቶ…

በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር አገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሀድ አልሀምዳኒ የተመራ ልዑክ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን አገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ዐውደ- ርዕይ ጎበኘ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት አምባሳደሩ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ÷ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው አገር…

ሀገርን ለማስቀጠል በየመስኩ መስዋዕትነት መክፈል እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ታላቅ ተጋድሎ የቆመችን ሀገር ለማስቀጠል ሁሉም በተሰማራበት መስክ መስዋዕትነት መክፈል ይገባዋል ሲሉ ጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አባላት ገለጹ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የመስዋዕትነት ቀን "በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!"…

መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን ማክበር ይገባል- አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም መስክ ለሀገራቸው መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን ማክበር፣ ማመስገንና ተገቢውን ክብር መስጠት እንደሚገባ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ተናገረ። አትሌት ቀነኒሳ ኢትዮጵያ በሁሉም የሙያ መስክ በርካታ ጀግኖች ማፍራቷን ገልጿል፡፡ በአትሌቲክስ ዘርፍ…

ሀገራቸውን እያገለገሉ ያሉ አካላት የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፀጥታ ተቋማት ውስጥ አባል ሆነው ሀገራቸውን እያገለገሉና መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉ አካላት የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው ሲሉ የጋምበሌላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “የመስዋዕትነት” ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "የመስዋዕትነት" ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። ቀኑ እየተከበረ የሚገኘው "በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!" በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ ስለሀገርና ሕዝብ መሥዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን በማስታወስና ክብር በሚሰጡ…