የሀገር ውስጥ ዜና አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የአውሮፕላን ርጭት እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረሃ አንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ ለፋና…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት 16 ነጥብ 75 ሚሊየን ዶላር ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት የተገኘው ገቢ ከ2014 አንጻር በ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ቅናሽ ማሳየቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ2014 በጀት ዓመት አንጻር÷ በቁጥር…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትካፈልባቸው 2 የፍጻሜ ውድድሮች ምሽት ላይ ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምትካፈልባቸው የሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር እና የወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሠናክል የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ምሽት ላይ ይካሄዳሉ፡፡ ምሽት 4፡31 ላይ በሚካሄደው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ብርቄ ኃየሎም እና ድርቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የመሬት ወረራን ለማስቆም የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ኦርዲን በድሪ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራን ለማስቆም የተጀመረው ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ። አቶ ኦርዲንን ጨምሮ የክልሉ ካቢኔ የጁገል ግንብ ዙሪያ የኤሌትሪክ ዝርጋታ፣ የአረንጓዴ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሙሉ አቅሙ ሃይል ማመንጨት ይጀምራል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ በሙሉ አቅሙ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የኃይል ማመንጫው ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ እንዳሉት÷ ኃይል ማመንጫው በተርባይን ላይ ባጋጠመው ችግር ከጥር ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ 25 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን ለ10 ቀናት በሲዳማ ክልል በተካሄደ የግምገማ መድረክ 25 ሰዎች ከብልሹ አሰራርና ከስርቆት ጋር በተያያዘ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም 10 ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት እንዲነሱ ተደርጓል፡፡ የሲዳማ ክልል…
ቢዝነስ ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃጸሙን አስመልክቶ ከላኪዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ የልማት ትብብሩን እንዲያጠናክር ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ እና ባለሃብቶች የልማት ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ (ዶ/ር ኢ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
ስፓርት ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁበት የፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የ10 ሺህ ሜትር ወንዶች ፍጻሜ ውድድር ምሽት 1፡25 ላይ ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ÷ አትሌት በሪሁ አረጋዊ፣ ሰለሞን ባረጋ እና ይስማው ድሉ ተጠባቂ ናቸው፡፡ በሌላ በኩል ቀን 12፡05 ላይ በሚካሄደው የሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ደን ሽፋን 17 በመቶ ደርሷል ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2021 ከሳተላይት የተወሰዱ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ በተከናወነ ሥራ በኢትዮጵያ ያለው የደን ሽፋን 17 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ደንን በአራት ባዮም ማለትም Acacia-Commiphora፣…