Fana: At a Speed of Life!

ባሕርዳር ከተማ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከአዛም ጋር ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ባሕርዳር ከተማ የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከታንዛንያው አዛም ክለብ ጋር ያካሂዳል። ጨዋታው ከቀኑ 10 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይከናወናል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚሰለጥነው ባሕርዳር…

የኢትዮጵያ ልጆች ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርገዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንጊዜም ኩራት የሆኑን የኢትዮጵያ ሴት ልጆች ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርገዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ትናንት በቡዳፔስት በተካሄደው የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግስት ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ለሚደራጀው ክልል የተዘጋጀው ሕገ-መንግስት በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል። ነባሩ የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልልን በአዲስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ለማደራጀት የተጠራ 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግስት ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግስት በጉባዔው አባላት በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡ ዛሬ ጠዋት በአርባ ምንጭ ከተማ በተካሄደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግስት አጽዳቂ ኮሚሽን ጉባዔ የቀረበው ሕገ-መንግስት በ 10 ተቃውሞ፣ በ2 ድምጸ ተአቅቦ…

ቢሮው ለውስን የትምህርት ዓይነቶች ቅድሚያ በመስጠት መጽሐፍት ማሳተሙን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪና መጽሐፍ ጥምርታን 1 ለ 1 ለማድረግ 1 ሚሊየን 568 ሺህ 348 መጽሐፍት ያስፈልገኛል አለ፡፡ ይህን ለማሳተምም ከ451 ሚሊየን 647 ሺህ ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የቢሮው የሥርዓተ-ትምህርት…

3 ሺህ 125 ኩንታል የተፈጥሮ ሙጫ ምርት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ቀርቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 3 ሺህ 125 ኩንታል ከርቤ፣ አበከድ፣ ዕጣን እና ሙጫ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ማቅረቡን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ጋሻው አይችሉህም እንዳሉት÷ 2 ሺህ 275…

ባለስልጣኑ በአራት የግንባታ ዘርፎች ከ50 ሺህ በላይ ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመትበአራት ዋና ዋና የግንባታ ፈቃድ ዘርፎች 50 ሺህ 569 ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የግንባታ ፈቃድ ዳይሬክተር ደሳለኝ አብዲሳ ለፋና…

በሶማሌ ክልል ከ476 ሺህ በላይ የመማሪያ መጽሐፍት ታትሟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016 የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች ከሚያስፈልጉ 971 ሺህ 102 መጽሐፍት 476 ሺህ 102 ያህሉ መታተማቸውን የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቀሪው በኅትመት ሂደት ላይ መሆኑን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አብዱላሂ ኢልሚ…

ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና ግብዓቶች ወደሀገር ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የመድኃኒት ግብዓቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፍቀዱን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ። ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው…

በአማራ ክልል የባጃጅ ትራንስፖርት ክልከላ በተጣለባቸው ከተሞች አገልግሎቱ ነገ እንዲጀመር ዕዙ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ክልከላ በተጣለባቸው ስድስት ከተሞች ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲጀምሩ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ፈቀደ። ዕዙ በሰጠው ቁጥር ሁለት ወቅታዊ መረጃ ዛሬ ማለዳ ላይ ባደረገዉ…