Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ክልል አቀፍ የውይይት መድረክ በቡታጅራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እየተሳተፉ…

ምርታማነትን ለማሳደግ የዝርያ ማሻሻል ቁልፍ ሥራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት ምርታማነትን ለማሳደግ የዝርያ ማሻሻል ሥራ በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ዘርፍ አማካሪ ዮሐንስ ግርማ (ዶ/ር)÷ የተሻሻሉ የወተት እንስሳት ዝርያን በማዳቀልና በመረጣ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚካሄደው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus ስብሰባ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ መሪዎቹ…

በሴቶች የ5 ሺህ ሜትር እና የ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ማጣሪያ ሁሉም አትሌቶች ለፍጻሜ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር እና 3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሠናክል የማጣሪያ ውድድር የተሳተፉ ሰባት አትሌቶች ወደ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በተደረገው የ5 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 2ኛ እንዲሁም አትሌት እጅጋየሁ ታዬ 3ኛ…

መርማሪ ቦርዱ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ አሳሰቡ፡፡ መርማሪ ቦርዱ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት ሪፖርት እና በቀጣይ…

በአማራ ክልል አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ እየተመለሰ ነው – ዕዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከአንዳንድ ኪስ ቦታዎች በስተቀር ሰላማዊ ሁኔታውና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈጠረለትን አጋጣሚ በመጠቀም አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ መመለሱን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የግብርና ግብአቶች…

የሬሜዲያል ፈተና በቅርቡ ስለሚሰጥ ተፈታኞች ዝግጅት እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የሬሜዲያል ፈተና የተራዘመው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ስላልተጠናቀቁ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለፋና…

አስተዳደሩ በትምህርት ዘርፍ እያከናወነ ያለው ሥራ አበረታች ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት አሰጣጡን በማዘመን፣ በእውቀትና በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወናቸው ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከአዲስ…

ኢትዮጵያ ዛሬ በ3 የማጣሪያ ውድድሮች ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውን ሴቶች አትሌቶች የሚሳተፉበት የ800 ሜትር፣ 5 ሺህ ሜትር እንዲሁም 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ይካሄዳል፡፡ ከረፋዱ 5፡05 ላይ የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ፣ ምሽት 2፡02 ላይ የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ እንዲሁም ምሽት 2፡53…

በዘንድሮው ክረምት እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች ተተክለዋል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ አንስቶ እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ ተፈራ ታደሰ÷…