Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ103 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከጎበኙ 40 ሺህ 600 ጎብኚዎች ከ103 ሚሊየን 199 ሺህ ብር በላይ ቀጥተኛ ያልሆነ ገቢ ተገኘ፡፡ የቱሪዝም ዘርፉ አፈጻጸም ከአለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 18 በመቶ ብልጫ ማሳየቱ…

በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የክልሉ የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የክልሉ የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ ምስክር ለመስማት ተቀጠረ። ምስክር ለመስማት የተቀጠረው ተከሳሾቹ ወንጀሉን…

በ12ኛ ክፍል ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የሀረሪ ክልል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ እንደገለፁት÷ ባለፈው አመት እንደሀገርም እንደ ክልልም የተመዘገበው የ12ኛ…

በመዲናዋ በሕብረተሰቡ ተሳትፎ ከ1 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች መሠራታቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕብረተሰቡ ተሳትፎ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ከ1 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች መሠራታቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የሕብረተሰብ ተሳትፎ ካውንስል የ2015 ዓ.ም…

በጋምቤላ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለማስፈጸም በቂ ዝግጅት ተደርጓል – የክልሉ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር ለማስፈጸም የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ በፈተናው ወቅት አስፈላጊውን ጥበቃና ክትትል የሚያደርግ በቂ የፌዴራል…

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከ11 ክፍለከተሞች የተውጣጡ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ አዲስ አበባ…

የሚያጠቡ ተፈታኞች ሞግዚት ይዘው እንዲገቡ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ የሚያጠቡ ተፈታኞች አንድ ሴት ሞግዚት ይዘው እንዲገቡ መፈቀዱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ መውለጃ ወራቸው የደረሰ ነፍሰ ጡር እና ጡት የሚያጠቡ ተፈታኞች በሚቀጥለው ዓመት…

ናፍቆት የድሬዳዋ ሣምንት መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ሐምሌ ወር ላይ የሚከበረው ናፍቆት የድሬዳዋ ሣምንት መከበር መጀመሩን የአስተዳደሩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ናፍቆት የድሬዳዋ…

በኦሮሚያ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በበቆሎ ሰብል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የመኸር እርሻ ወቅት በኦሮሚያ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በበቆሎ ሰብል መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ስንመኘው የኖርነው…

ደቡብ ክልል ከቱሪዝም ዘርፉ 271 ሚሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (2015) በ2015 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፉ 350 ሚሊየን ብር ለማግኘት አቅዶ 271 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የደቡብ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ። ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ክልሉን መጎብኘታቸውን የቢሮው ምክትል እና…