Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የክረምት ወቅት ለጎርፍ፣ ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች እና ዞኖች ተለይተው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሁለቱን ከተማ…

በደብረ ማርቆስ በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ ክፍለከተማ ቀበሌ 18 እነችፎ ቡልቸድ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ትናንት ምሽት 12፡00 ላይ በደረሰው የትራፊክ አደጋ÷ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ከባድ እና ቀላል የአካል…

አቶ ደመቀ በአገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ገለጻ አደረጉ። አቶ ደመቀ ከፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ነው ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ለአደረጉ…

የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መጠናቀቁን ግብረ ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ግብረ ኃይሉ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ÷ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ሐምሌ…

የሶማሌ ክልል የ2016 በጀት ከ38 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ የውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የ2016 በጀት 38 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ የውሳኔ ሀሳብ ማሳለፉን የክልሉ መንግስት አስታውቋል፡፡ የክልሉ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የ2016 የክልሉ መንግስት ረቂቅ በጀት 38 ቢሊየን 395…

ከመገናኛ ወደ ላምበረት በሚወስደው መንገድ ለደረሰው ጉዳት የካሳ ክፍያ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ሳምንት ጉዳት የደረሰበት ከመገናኛ ወደ ላምበረት የሚወስደው መንገድ ለደረሰበት ጉዳት የካሳ ክፍያ ተጠየቀ። የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እንዳስታወቀው፤ እስራኤል ኤምባሲ አካባቢ የሚገኘው ዋና መንገድ ከ16 እስከ 18 ሜትር ቁፋሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊት ቢሮ አባል እና ከፓርቲው የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ከቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ የተላከላቸውን መልዕክት…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቅመማቅመም ከ10 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ 6 ሺህ 323 ቶን ከቀረበ የቅመማ ቅመም ምርት 10 ነጥብ 48 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ለውጭ ገበያ ከተላኩ ዋና ዋና የቅመማ ቅመም ምርቶች መካከልም÷…

ከ71 ቢሊየን ብር በላይ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ ሥርዓት የነዳጅ ግብይት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ71 ቢሊየን ብር በላይ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ ሥርዓት የነዳጅ ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ ሥርዓት ግብይቱ የነዳጅ ስርቆትን እና ብክነትን በመቀነስ አቅርቦት…

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመረቁት ሦስት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ሦስት የተለያዩ መንትዮች ይገኙበታል፡፡ ሜላት ደቻሳ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና…