Fana: At a Speed of Life!

የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ-በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ-በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። አስተዳደር አካላት፣ የሃይማኖት አባቶች እና የአካባቢው ሕብረተሰብ በቅንጅት በሰሩት የፀጥታ ማስከበር ሥራ በዓሉ በሰላም መጠናቀቁን የፌደራል…

ት/ቤት ሀገር ተረካቢ ትውልድ የምንሰራበት ትልቅ ተቋም ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ቤት ቀጣዩን ሀገር ተረካቢ ትውልድ የምንሰራበት ትልቅ ተቋም በመሆኑ ያለምንም ልዩነት በጋራ ልንረባረብ ይገባል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ትምህርት ለትውልድ በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው የትምህርት…

በሐረሪ ክልል ሁሉም አመራሮች የተሳተፉበት የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የተሳተፉበት የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አብዱጀባር መሐመድ የግምገማ መድረኩን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።…

በየቀኑ በአማካኝ 20 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተሰራጨ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ በአማካኝ 20 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተሰራጨ እንደሆነ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ። ከጅቡቲ ወደብ በባቡር ተጓጉዞ እንዶዴ ባቡር ጣቢያ የሚደርሰውን የአፈር ማዳበሪያበፍጥነት ወደ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ27 ቢሊየን 187 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፈቃድ የተሰጠው እርሻ፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ አገልግሎት፣ ሆቴልና ቱሪዝምን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች መሆኑ…

አማራ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ አማራ ክልል ከመጡ ጎብኚዎች ከ4 ቢሊየን 796 ሚሊየን 625 ሺህ ብር በላይ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢአለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ማግኘት ያለባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥሬ ቆዳና ሌጦ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ሥርዓት ተዘርግቶ ወደ ሥራ መገባቱን በሚኒስቴሩ…

ለምስራቅ አፍሪካ አገልግሎት በመስጠት የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ተቋማዊ አቅም እየተፈጠረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አገልግሎት በመስጠት የውጭ ምንዛሬ ማምጣት የሚያስችል ተቋማዊ አቅም እየፈጠረ መሆኑን ገለፀ። የድርጅቱ የኮርፖሬት ሰርቪስ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋሻው ተስፋዬ ፥ ለምርትና አገልግሎቶች…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማቱ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ገዳ ፋጂ ወረዳ የክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር አስጀምረዋል። በመርሐ-ግብሩ የአቅመ ደካሞች ቤት እና የትምህርት ቤት እድሳት እንዲሁም የችግኝ ተከላን…

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች እየገቡ ነው፡፡ ተፈታኞቹ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ማቅናት የጀመሩት ትናንት ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ በጋምቤላ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች…