የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ቢሮ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ዋና ዳይሬክተር አቶ መለሰ ኪዊ በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ በአለፈው ዓመት የተስተዋሉ ጉድለቶች በዚህ ዓመት ታርመዋል- አገልግሎቱ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጋር በተያያዘ በአለፈው ዓመት የተስተዋሉ የተለያዩ እንከኖች በዚህኛው ዓመት መስተካከላቸውን የትምሕርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ምዝገባው በማንዋል በመሆኑ ተፈጥሮ የነበረውን የተፈታኞች መረጃ አያያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የአደጋ ስጋት ተጋላጭነትን መሰረት ያደረገ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መከናወኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በክረምት ወቅት የሚያጋጥም የአደጋ ስጋት ተጋላጭነትን መሰረት ያደረገ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መከናወኑን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በክልሉ 33 ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የመሬት መንሸራተት እና ጎርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደኅንነትን በማስጠበቅ በአፍሪካ ተምሳሌት እንደምትሆን ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ደኅንነትን በማስጠበቅ ረገድ እያከናወነች ያለው ሥራ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ነው ሲል የአሜሪካ ትራንስፖርት ደኅንነት መስሪያ ቤት ገለጸ፡፡ መስሪያ ቤቱ ከሐምሌ 10 እስከ 12 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ የጤና ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በሣይንስ ሙዚየም የተከፈተውን ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም÷ ጤና የሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን እና ጤናው የተጠበቀ ሕዝብ ከሌለ ጤናማ ሀገር ሊኖር እንደማይችል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ፡፡ ውሳኔው የተላለፈው የጋምቤላን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በማስመልከት የክልሉ ካቢኔ ዛሬ አመሻሽ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን እነ ዶ/ር ወንደወሰን አሰፋ እና መስከረም አበራን ጨምሮ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ሰጠ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተዋል ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተው በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከ21 ወረዳዎች መካከል በአዋሽ ወንዝ አቅራቢያ የሚገኙ 13 ወረዳዎች ከፍተኛ ተጋላጭ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቡና ምርት ጋር በተያያዘ በዐውደ-ርዕዮች በተደረገ ተሳትፎ ከ76 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 141 ቡና ላኪዎች እና የቡናና ሻይ ባለስልጣን በተለያዩ ዐውደ-ርዕዮች ተሳትፈው 76 ሚሊየን 500 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ ገቢው የተገኘው በዐውደ-ርዕዮቹ ላይ 47 ሺህ 424 ቶን ቡና ውል (ኮንትራት) በመግባት…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኢንተር ሚላን በኦናና ዝውውር ሥምምነት ላይ ደረሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ካሜሩናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ለማስፈረም ሥምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ። ክለቡ ለግብ ጠባቂው 47 ነጥብ 2 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ለመክፈል ከጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ጋር ሥምምነት…