Fana: At a Speed of Life!

በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከዳር ለማድረስ እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከዳር ለማድረስ በትኩረት እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትርር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራው ቡድን በደቡብ ክልል ባደረገው የልማት…

75 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ 203 አገልግሎቶችን በማቅረብ 75 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም የ2015 በጀት አመት የስራ አፈፃፀምን በሚመለከት ማብራሪያ እየሰጡ…

“በኢትዮጵያውያን አረንጓዴ ታሪክ ተሠርቷል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 500 ሚሊየን ዛፎችን በመትከል የራሳችንን ሪከርድ እንድንሰብር የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው የወጡትን በሙሉ አመሠገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምስጋና መልዕክታቸው "አረንጓዴ ታሪክ ሠርታችኋል። አረንጓዴ ታሪክ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል በኩል አርአያነት ያለው ተጨባጭ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን አምባሳደሮች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል በኩል አርአያነት ያለው ተጨባጭ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሩ የተሳተፉ የኢራንና የፈረንሳይ አምባሳደሮች ገለጹ። በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ሁለተኛው…

ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ስኬት ሁሉም ተሳትፎ ሊኖረው ይገባል- ጣሰው ወ/ሃና (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የቀጣዩ ትውልድ ዋስትና ስለሆነ ለስኬቱ የሁሉም ተሳትፎ ሊታከልበት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወ/ሃና (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብሩ ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል – አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ። በአዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአንድ ጀንበር…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሩ ሕዝቡ አንድነትን በተግባር ያሳየበት መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሩ ሕዝቡ አንድነትን በተግባር ያሳየበት መሆኑን ሐረሪ ክል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከነዋሪዎች ጋር በመሆን እንደሀገር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ…

አቅምና ጉልበት ያለው ሁሉ ኢትዮጵያን የማልበስ ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቅምና ጉልበት ያለው ሁሉ ኢትዮጵያን የማልበስ ኃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ርዕስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መከላከያ ሰራዊት አረንጓዴ ዐሻራና ልማቱ ላይ የላቀ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሰራዊት የአገር ሉዓላዊነትና ደኅንነት ከማስጠበቅ ባሻገር አረንጓዴ ዐሻራና ልማቱ ላይ የላቀ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የመከላከያ ሰራዊት አባላትና መኮንኖች በአንድ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር ተከላ መርሐ ግብር እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የጽሕፈት ቤቱ ሠራተኞች 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር ተከላመርሐ ግብር በየካ ክፍለ ከተማ ፈረንሳይ 01 አካባቢ እያከናወኑ ነው፡፡ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ ÷ በኢትዮጵያ የተጀመረው…