የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ሺህ 696 ፍቺ ተመዘገበ ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ሺህ 696 ፍቺ መመዝገቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የነዋሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዮሴፍ ንጉሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን እንስሳት ልማትና ልኅቀት ማዕከል መርቀው ከፈቱ ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የልማት ተነሺ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንስሳት ልማትና ልኅቀት ማዕከል መርቀው ከፈቱ፡፡ ማዕከሉ በ140 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን፥ በዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ ዘንድሮ 2 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የክረምት ወራት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር 2 ሚሊየን ችግኝ እንደሚተከል የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ብሩክ ፈለቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ የኢትዮ-ኬንያ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር እየተሰራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮ-ኬንያ ሁለንተናዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር እየተሠራ መሆኑን ገለጹ። አቶ ደመቀ ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚካሄደው 43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣዮች 6 ወራት የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት አይቻልም – የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከሐምሌ 2 ቀን 2015 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር እና ተከራይን ማስወጣት እንደማይቻል አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ ቀደም ሲል ከሰኔ 2 ቀን 2015 እስከ ሕዳር 2015፣ ከሕዳር 2 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐረር ከተማ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ሆነች ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማ ከሰሃራ በታች ካሉ ከተሞች የመጀመሪያዋ የዓለም ቅርስ ከተሞች ድርጅት አባል ከተማ ሆና ተመዘገበች፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መተዳድር ኦርዲን በድሪ በካናዳ ኩቢክ ከተማ ሐረር የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ሆና የተመዘገበችበትን ፊርማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የፊታችን ሰኞ 110 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚሳተፉበት የ110 ሚሊየን ችግኝ ተከላ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር እንደገለጹት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በአንድ ጀምበር 20 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሐሳብ የፊታችን ሰኞ በአንድ ጀምበር 20 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የሚከናወነው የችግኝ ተከላ እንደሀገር ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ ወጥ መንገድ ሲጋራ ሲያዘዋውሩ የነበሩ 3 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሲጋራ በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ ነው፡፡ ሲጋራው በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ጎሮጉቱ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል እና የእውቅና ሥነሥርዓት በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው…