የሀገር ውስጥ ዜና የተሠረቁ የመኪና ዕቃዎችን እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱቅ በመከራየት ከተለያየ ቦታ የተሰረቁ የመኪና ዕቃዎችን ከወንጀል ፈፃሚዎች እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሱማሌ ተራ ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የልማት አቅምን በማቀናጀትና የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል (ዶ/ር) ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ ነዋሪዎች በከፍተኛ ቅዝቃዜ መቸገራቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ቅዝቃዜው በማየሉ ሥራ ለመሥራት እንኳን እጅግ እንደተቸገሩ ነዋሪዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይም የሰሜናዊ ኬፕ መዲና የሆነችው የኪምበርሊ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች በቅዝቃዜው ሳቢያ መሥራት እንዳልቻሉ ገለጸዋል፡፡ በሀገሪቷ የሚኖሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደርሱ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ግጭቱን በማቆም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደርሱ አሳሳበ። ኢጋድ የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ያቋቋመውን የአራትዮሽ የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ ጠዋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት እንደሚያስችል ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የገንዘብ መጭበርበርን በመቀነስ፣ የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትን በመጨመር እና የተሻሻለ የደንበኞችን የማንነት ማረጋገጫ ሥርዓት በመዘርጋት የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት ያስችላል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከግሪክ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የግሪክ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ዳንኤል ቢያዚስን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ስ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ2015 ዓ.ም የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሠጠት ጀምሯል፡፡ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከስድስት ኮሌጆች የተውጣጡ 917 ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እየወሰዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ከግል ኮሌጆች የተውጣጡ ከ800…
ስፓርት 500 ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የክለቦች ሻምፒዮና ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2015 ዓ.ም የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ተጀምሯል። በሻምፒዮና ውድድሩ 45 ክለቦች በ12 የኪሎ ካታጎሪ በሁለቱም ጾታ ይወዳደራሉ፡፡ በአጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በእሳት አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ በአንድ ሆቴል ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አልማ በ2015 ዓ.ም 7 ሺህ 328 የመማሪያ ክፍሎች መገንባቱን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአማራ ክልል 7 ሺህ 328 የመማሪያ ክፍሎች መገንባቱን ገለጸ፡፡ የማኅበሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዓለማየሁ ሞገስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በ2015 ዓ.ም…